Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡
የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡
የሥርዓቱ ዕውን…
ፈረንሳይ ሁለት የሀውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ በጦር መርከቧ ላይ በየመን ሰው አልባ አውሮፕላኖች የተሰነዘረባትን ጥቃት ማክሸፏን ገለፀች፡፡
የፈረንሳይ ጦር በቀይ ባህር ከሚገኙት የጦር መርከቦች በአንዱ ላይ የተሰነዘረውን ጥቃት በተሳካ ሁኔታ ማክሸፍ መቻሉን አንድ…
ተመድ በ2024 ለሰብዓዊነት የሚውል 46 ቢሊየን ዶላር ያሥፈልገኛል አለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በአዲሱ የፈረንጆቹ ዓመት ለሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል 46 ቢሊየን ዶላር ያሥፈልገኛል ብሏል፡፡
በዛሬው ዕለት የተባለውን ገንዘብ የጠየቀው በዓለምአቀፍ ደረጃ የተንሰራፋውን ግጭት እና መፈናቀል ከግምት ውስጥ በማስገባት…
አንቶኒዮ ጉተሬዝ የኮፕ28 ተደራዳሪዎች ታዳሽ ያልሆኑ የኃይል አማራጮችን እንዲያስቆሙ አሳሰቡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ኮፕ28 ታዳሽ ያልሆኑ የቅሬተ አካል ነዳጅን እንዲያስቆም አሳሰቡ፡፡
ዋና ፀሐፊው በዛሬው ዕለት በአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ28) የመጨረሻ ሰዓት ላይ ተደራዳሪዎች…
ሳዑዲ በሃውቲ አማፂያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን ማምከኗን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ አረቢያ በተያዘው ወር የመጀመሪያ ሳምንት ውስጥ ብቻ በሃውቲ አማጽያን የተቀበሩ 733 ፈንጂዎችን አምክኛለሁ ብላለች፡፡
ማሳም የተባለው የሳዑዲ ፈንጂ አምካኝ ፕሮጀክት እንዳስታወቀው÷ ፕሮጀክቱ በፈፀመው ተልዕኮ 618 ቀደም ሲል ተጠምደው…
ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ከፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ጋር በዋሺንግተን ሊወያዩ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ በነጩ ቤተ መንግስት ለሶስተኛ ጊዜ በነገው እለት ጉብኝት ሊያደርጉ መሆኑን ኋይት ሃውስ አስታውቋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ በጉብኝታቸው ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ጋር ተገናኝተው በዩክሬን ሊደረግ በሚገባው እርዳታ…
የዓለም ጤና ድርጅት ሰብዓዊ ዕርዳታ በፍጥነት ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት ሰብዓዊ ዕርዳታ በፍጥነት ወደ ጋዛ እንዲገባ ጥሪ አቀረበ፡፡
ድርጅቱ የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ያሳለፈውን እጅግ አሥፈላጊ የሰብዓዊ ዕርዳታ ወደ ጋዛ እንዲደርስ እና ለወራት የዘለቀው ጦርነት እንዲያበቃ የሚጠይቀውን የውሳኔ…
አሜሪካ ለእስራዔል የአሥቸኳይ ጊዜ የመሣሪያ ሽያጭ አጸደቀች
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለእስራዔል የ106 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር የአሥቸኳይ ጊዜ የታንክ ተተኳሽ ጥይቶች ሽያጭ ማጽደቋን አስታወቀች፡፡
የአስቸኳይ ጊዜ ውሳኔው የተላለፈው የአሜሪካን ብሔራዊ ደኅንነት ጥቅሞች ከማስጠበቅ አንፃር መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ…
አይ ኤም ኤፍ ሀብታም የአፍሪካ ሀገራት ዝርዝርን ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም(አይ ኤም ኤፍ) በአሁኑ ወቅት ከአፍሪካ ሀገራት መካከል ሀብታም የሆኑትን ዝርዝር አስነብቧል፡፡
በተለያዩ ተለዋዋጭ የኢኮኖሚ መመዘኛዎች ይህ ደረጃ ሊለወጥ እንደሚችል በዘገባው ተዳሷል፡፡
አይ ኤም ኤፍ ባወጣው ደረጃ…
የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ ከዕቅድ በላይ መሳካቱ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ በፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከተቀመጠው ግብ በላይ መሳካቱ ተገልጿል፡፡
በህንድ እና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት ውስብስብ የሆነ የጂኦፖለቲካዊ ከባቢ ቢኖርም እያደገ መምጣቱ…