Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተሰማ። ይጣላል የተባለው ገደብ የታዳጊ ህጻናቱን የአዕምቶ ጤንነት ለመጠበቅ ያለመ መሆኑም ተሰምቷል። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ…

የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራዔል ጦር በስህተት ሶስት ታጋቾች መግደሉን አስታወቀ።   ጦሩ በጋዛ ባካሄደው ዘመቻ ታጋቾች ‘እንደ ስጋት’ በስህተት ተለይተው በተፈጸመ ጥቃት መገደላቸውንም ነው የገለጸው።   በስህተት የተገደሉት ዮታም…

886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ የቀረበው የአሜሪካ ወታደራዊ በጀት በምክር ቤቶቹ ፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 5 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀጣዩ አመት ወታደራዊ ረቂቅ በጀት 886 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ሆኖ ቀረበ። ረቂቅ በጀቱ ለዩክሬን የሚሰጥ 300 ሚሊየን ዶላር እርዳታን በተጨማሪነት ያካተተ መሆኑም ታውቋል። የአሜሪካ ኮንግረስ እና የህግ መወሰኛ ምክር ቤቱ…

ሃማስ ላይ የምወስደው እርምጃ ወራት ሊወስድ ይችላል – እስራዔል

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስን ለመደምሰስ ከጥቂት ወራት በላይ ሊወስድባቸው እንደሚችል የእስራዔል መከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ ረጅም ጊዜ የሚወስድብን ጦርነት ይሆናል ማለታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል፡፡ እስራዔል በጀኒን ለ60 ሠዓታት ፈጽማዋለች…

ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው -ፕሬዚዳንት ፑቲን

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ከዩክሬን ጋር ሰላም የምትፈጥረው ወደ ጦርነት ያስገቧት ጥያቄዎች ሲመለሱና ግቧ ሲሳካ ብቻ ነው ሲሉ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ፑቲን ይህንን ያሉት የሩሲያ -ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ የመጀመሪያው በሆነው…

አሜሪካ የሀውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከየመን ሀውቲ አማጺያን የተላኩ ናቸው ያለቻቸውን ሁለት ሰውአልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው÷ የአሜሪካ ባህር ሀይል ከሀውቲ አማጺያን የተላኩ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትቶ ጥሏል።…

እስራኤል በጋዛ የምታካሂደውን ጦርነት እስከ ድል ድረስ አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ዓለም አቀፍ ጫናዎች ቢኖሩባትም ከሃማስ ጋር የጀመረችውን ጦርነት እስከ መጨረሻው ድል ድረስ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ አስታወቁ፡፡ በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት ሳቢያ በጋዛ የሚስተዋለው ሰብዓዊ…

በሶፍትዌር ዕክል ምክንያት ከ2 ሚሊየን ለሚልቁ የቴስላ ምርቶች ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤለን መስክ አንዱ ኩባንያ የሆነው“ቴስላ አውቶሞቲቭ” በሶፍትዌር ችግር ምክንያት ከ2 ሚሊየን የሚልቁ ተሸከርካሪዎቹን ለማዘመን ጥሪ ማቅረቡ ተሰምቷል፡፡ ጥሪ የቀረበው የአሜሪካው ቁጥጥር ባለሥልጣን ለሁለት ዓመታት ፍተሻ ሲያደርግ ቆይቶ የመኪናዎቹ…

ከፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ወደ ኬንያ መግባት ይቻላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛውም ጎብኚ ከመጪው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት ጀምሮ ያለ ቪዛ ፈቃድ ወደ ኬንያ መግባት እንደሚችል ተገለጸ፡፡ የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሳሞኢ ሩቶ እንዳሉት÷ አዲሱን ፖሊሲ በሀገሪቷ ለመተግበር የሚያስችል ዲጂታል የኤሌክትሮኒክ መረጃ ምኅዳር…

አፍሪካ በአንድ የመገበያያ ገንዘብ ለመጠቀም ልትመክር ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት በአንድ የመገበያያ ገንዘብ መጠቀም በሚያስችላቸው ሥርዓት ላይ ሊመክሩ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የሀገራቱ ምክክር የአፍሪካን የገንዘብ ኅብረት በፍጥነት ዕውን ለማድረግ እንደሚያስችል የአፍሪካ ኅብረት መረጃ አመላክቷል፡፡ የሥርዓቱ ዕውን…