Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቴክሳሷ እመቤት በ90 ዓመታቸው የማስተርስ ዲግሪያቸውን አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቴክሳስ የ90 ዓመቷ ሴት የሁለተኛ ዲግሪ (ማስተርስ) ትምሕርታቸውን አጠናቀው መመረቃቸው ተገለጸ፡፡ የ90 ዓመቷ የዕድሜ ባለፀጋ የሁለተኛ ዲግሪ ትምሕርታቸውን በሰሜን ቴክሳስ ዩኒቨርሲቲ በማጠናቀቅ የመጀመሪያዋ መሆናቸውም ተመልክቷል፡፡ ሚኒ…

የቀይ ባሕርን ደኅንነት ለማረጋገጥ ከ10 ሀገራት የተውጣጣ ኃይል መዋቀሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር ያለውን የንግድ ደኅንነት ለማረጋገጥ ከ10 ሀገራት የተውጣጣ ኃይል መዋቀሩን አሜሪካ አስታወቀች፡፡ የጸጥታ ኃይሉ የተዋቀረው የሁቲ አማፂያን በቀጣናው ተደጋጋሚ ጥቃት በማድረሳቸው እና የበርካታ ኩባንያዎች የመርከብ ጭነት አገልግሎት…

በቻይና በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ከ100 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ምዕራብ ቻይና ትናንት ምሽት በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 116 ሰዎች ሲሞቱ 220 የሚሆኑ ደግሞ መቁሰላቸው ተነግሯል፡፡ የቻይና ባለስልጣናት እንዳሉት በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 2 የተመዘገበው የመሬት መንቀጥቀጥ ትናንት እኩለ ሌሊት…

አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ለ3ኛ ጊዜ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የግብፅን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ለ3ኛ ጊዜ ማሸነፋቸውን የሀገሪቱ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል፡፡ በዚህም አል ሲሲ ግብፅን ለቀጣይ 6 ዓመታት በፕሬዚዳንትነት ያገለግላሉ ነው የተባለው፡፡ የግብፅ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ…

ቻይና ጥልቅ የባህር ውስጥ ቁፋሮ የምታካሂድ መርከብ ሙከራ ልታደርግ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለመጀመሪያ ጊዜ የሰራቻት ጥልቅ የባህር ውስጥ ቁፋሮ የምታካሂድ መርከብ የውሀ ላይ ሙከራ ልታደርግ መሆኑ ተመላከት። ቻይና ከባህር በታች ያለውን ዘይትና ጋዝ ለመፈለግ የምታደርገውን ጥረት ለማሳደግ ቁልፍ እርምጃ በመውሰድ…

ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ባለስቲክ ሚሳኤል አስወነጨፈች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ አህጉር አቋራጭ ባላስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏ ተሰምቷል፡፡ ፒዮንግያንግ ሚሳኤሉን ያስወነጨፈችው ደቡብ ኮሪያና አሜሪካ በቅርቡ ከሰሜን ኮሪያ የሚቃጣን የኒውክሌር ጥቃት መከላከል በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

እስራዔል ከሃማስ ጋር አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል በሃማስ የተያዙ ታጋቾችን ለማስለቀቅ በኳታር አማካኝነት አዲስ ድርድር ልትጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በጉዳዩ ላይ ለመምከርም አንድ የእስዔል ከፍተኛ ባለስልጣን የኳታሩን ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ ቢን አብዱልራህማን ቢን ጃሲም አል ታኒን…

አሜሪካና ብሪታንያ 15 የሃውቲ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትተው ጣሉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ብሪታንያ 15 የሃውቲ አማጺያን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በቀይ ባሕር መትተው መጣላቸውን አስታወቁ፡፡ የየመን ሃውቲ አማጺያን በቀይ ባሕር በሚንቀሳቀሱ ነዳጅ ጫኝ እና ኮንቴነር በሚያጓጉዙ መርከቦች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት እየፈጸሙ መሆኑ…

የኩዌት ኤሚር በ86 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩዌት ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ በ86 አመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ። ኤሚር ናዋፍ አል-አሕመድ አል-ሳባህ በፈረንጆቹ ከ2006 ጀምሮ አልጋ ወራሽ ሆነው ተሰይመው ነበር፡፡ ከሦስት ዓመት በፊት በፈረንጆቹ 2020 በሥልጣን ላይ…

ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 6 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ በታዳጊ ህጻናት የማህበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ላይ ገደብ ልትጥል መሆኑ ተሰማ። ይጣላል የተባለው ገደብ የታዳጊ ህጻናቱን የአዕምቶ ጤንነት ለመጠበቅ ያለመ መሆኑም ተሰምቷል። ብሉምበርግን ዋቢ ያደረገው የአር ቲ ዘገባ…