Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን በቁርጠኝነት እንሰራለን – ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱዳን ሰላምና መግባባት እስኪሰፍን ድረስ በቁርጠኝነት እንሰራለን ሲሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
የኢጋድ ዋና ፀሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር…
በእንስሳት በሚፈጸም ጥፋት የተሽከርካሪ ብልሽት መጠን ጨምሯል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንስሳት አማካኝነት የሚደርስ የተሽከርካሪ ብልሽት ከፍተኛ ደረጃ የደረሰ ሲሆን÷ ለአብዛኞቹ ጥፋቶችም አይጦች ተጠያቂ ናቸው ተብሏል።
ሮያል አውቶሞቢል ክለብ (አርኤሲ) የተሰኘው ድርጅት÷ በ2023 የመጀመሪያዎቹ 11 ወራት ውስጥ…
ኒው ዴልሂ ከተማ እንቅስቃሴን በሚያውክ ከባድ ጭጋግ መዋጧ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በህንድ ዋና ከተማ ኒው ዴልሂ እና በሰሜን የህንድ አካባቢዎች ከፍተኛ ቅዝቃዜ እና ጥቅጥቅ ያለ ጭጋግ የጉዞ እንቅስቃሴን እያደናቀፈ መሆኑ ተገልጿል፡፡
በዚህም የተነሳ በከተማዋ ከ100 በላይ በረራዎች እና 25 የባቡር ጉዞዎች…
የአሜሪካ ባህር ሀይል 12 የሃውቲ ድሮኖች መምታቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር 12 የሃውቲ ድሮኖች መትቶ መጣሉን አስታውቋል፡፡
የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንዳስታወቀው፥ የአሜሪካ ባህር ሀይል በደቡባዊ ቀይ ባህር ባደረገው ዘመቻ ሶስት ፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን፣ ሁለት ክሩዝ…
እስራዔል ለአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስና ቺፕሶች ማምረቻ ግንባታ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልትሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው “ኢንቴል ኮርፖሬሽን” በ25 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ በደቡባዊ የእስራዔል ለሚገነባው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች እና ቺፕሶች ማምረቻ የሚውል የ3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ሥጦታ ከእስራዔል እንደቀረበለት ተገለጸ፡፡
እስራዔል ከአሜሪካው…
የፈረንጆቹ 2024 ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት እንደሚሆን ሳይንቲስቶች አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2024 ሌላኛው ከፍተኛ የሙቀት መጠን የሚመዘገብበት ዓመት ሊሆን እንደሚችል ሳይንቲስቶች አስጠንቅቀዋል፡፡
በሙቀት መጠን እየጨመረ መምጣት እና በኤልኒኖ የአየር ሁኔታ የተነሳ የዓለም አማካይ የሙቀት መጠን ከወትሮው ከፍ…
ሩሲያ ወደ ቤላሩስ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ የማድረስ ስራዋን እንዳጠናቀቀች ሉካሼንኮ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ወደ ቤላሩስ የማድረስ ስራዋን ማጠናቀቋን የቤላሩስ ፕሬዚዳንት አሌክሳንደር ሉካሼንኮ ተናግረዋል።
ሉካሼንኮ በሩሲያ ከፍተኛው የዩሬዢያ ኢኮኖሚ ምክር ቤት ለመታደም በትናንትናው ዕለት በሴንት…
ሩሲያ የጦር መርከቧ በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 16 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አንድ የጦር መርከቧ በጥቁር ባህር በተፈጸመበት ጥቃት መውደሙን አስታወቀች።
መርከቡ ሩሲያ በምትቆጣጠረው ክሬሚያ በሚገኘው ፊዮዶሲያ ወደብ አካባቢ በተፈጸመ ጥቃት መውደሙንም ነው የሩሲያ ባለስልጣናት ያስታወቁት።
የጦር መርከቡ ከተዋጊ…
የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ መገደላቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የጦር አማካሪ ዚያድ ራሲ ሙሴቪ በእስራዔል ተፈጽሟል በተባለ የአየር ጥቃት በሶሪያ መገደላቸውን የሀገሪቱ ቴሌቪዝን አስታውቋል፡፡
ፕሬስ ቴቪ እንደዘገበው የጦር አማካሪው በሶሪያ ደማስቆ አቅራቢያ በምትገኘው ሳይዳ ዜይናብ ከተማ…
በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ የቀይ ባህርን ውጥረት ያረግበዋል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና በሃማስ መካከል የተከሰተውን ጦርነት ተከትሎ በቀይ ባህር የተፈጠረውን ውጥረት ለማርገብ ብቸኛው መንገድ በጋዛ የተኩስ አቁም ማድረግ መሆኑን ባለሙያዎች ገለፁ፡፡
በየመን የሚገኙት የሃውቲ አማፂያን ቀይ ባህር…