Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ተለያዩ ሀገራት አዲስ ዓመታቸውን 2024 ተቀበሉ

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 22 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎርጎሮሳውያን የዘመን አቆጣጠር ቀመር የሚጠቀሙ ሀገራት አዲሱን ዓመት 2024  ተቀብለዋል። ሀገራቱ በዋና ከተሞቻቸው በተለያዩ የርችት ትርዒቶች እና ደማቅ ሥነ-ሥርዓቶች ነው አዲሱን ዓመት የተቀበሉት። አውስትራሊያ እና ኒውዝላንድ…

ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ማሸነፋቸው ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌሊክስ ትሺሴኬዲ በኮንጎ ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ የተካሄደውን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እንዳሸነፉ የሀገሪቱ ምርጫ ኮሚሽን ይፋ አደረገ። ፌሊክስ ትሺሴኬዲ የመራጮችን 70 በመቶ ይሁንታ ማግኘታቸውን ኮሚሽኑ አስታውቋል። በምርጫው ውጤት መሰረት ከፌሊክስ…

የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ የቡድን ጎብኚዎችን ልታግድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 21 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎብኚዎች መዳረሻ የሆነችው የጣሊያኗ ቬኒስ ከተማ በቡድን የሚደረግ ጉብኝት እና ድምጽ ማጉያዎችን ልታግድ መሆኑ ተሰማ።   የከተማዋ አስተዳደር ውሳኔ ከ25 በላይ ሆነው የሚመጡ ጎብኚዎችን የማያስተናግድ ሲሆን፥ አሰራሩ…

ሕንድ ለገቢ ንግድ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ክፍያ ፈጸመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕንድ ከተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች ለገዛችው ድፍድፍ ነዳጅ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገሯ የመገበያያ ገንዘብ ሩፒ ክፍያ መፈጸሟ ተሰምቷል፡፡ የዓለማችን ሦስተኛዋ የኃይል ተጠቃሚ ሀገር የገቢ ንግድ ክፍያዋን በሩፒ መፈጸሟ ገንዘቧን በዓለም አቀፍ…

በጋዛ ጦርነቱ አሁንም ተባብሶ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራዔል የሃማስ ጠንካራ ይዞታ ነው ባለችው በደቡባዊ ጋዛ በሚገኘው ካን ዮኒስ ከተማ በታንክ እና በዓየር የታገዘ ጥቃት እያደረሰች መሆኗ ተሰምቷል፡፡ በከተማዋ የእስራዔል ወታደሮች እና የሃማስ ታጣቂዎች ከባድ የተኩስ ልውውጥ ማድረጋቸውን…

ስፔን የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን በ2035 ለመዝጋት ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ስፔን የኒውክሌር ሃይል ማብላያ ማዕከሎቿን በፈረንጆቹ 2035 ለመዝጋት ማቀዷን አስታውቃለች፡፡ ሀገሪቷ የኒውክሌር ማብላያ ማዕከሎቿን ለመዝጋት ያቀደቸው በታዳሽ ሃይል ዘርፍ ላይ በትኩረት ለመስራት በማለም መሆኑ ተመላክቷል፡፡ ይሁን…

ቻይና አዲስ የመከላከያ ሚኒስትር ሾመች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዶንግ ጁንን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስትር አድርጋ ሾመች። ዶንግ ጁን የቀድሞ መከላከያ ሚኒስትር በይፋ ከሥራ ከተሰናበቱ ከሁለት ወራት በኋላ ነው የመከላከያ ሚኒስትር ሆነው የተሾሙት፡፡ የዶንግ ጁን ሹመት የቻይና…

ሩሲያ በዩክሬን ላይ ከፍተኛ የአየር ጥቃት መፈጸሟ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን በርካታ ከተሞች ላይ በአንድ ቀን ውስጥ ሰፊ ጥቃት ማካሄዷ ተገልጿል።   ዛሬ ንጋት ላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና ሚሳኤሎች በኪየቭ፣ ኦዴሳ፣ ዲኒፕሮፔትሮቭስክ፣ ካርኪቭ እና ሊቪቭ ከተሞች ላይ ድብደባ…

ሮማን አብራሞቪች በእስራኤል ባንክ የተጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳ ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያዊው ቢሊየነር ሮማን አብራሞቪች የእስራኤል ባንክ ሂሳባቸውን እንዳያንቀሳቅሱ የጣለባቸው ማዕቀብ እንዲነሳላቸው ጠየቁ፡፡ የቀድሞው የቼልሲ ባለሀብት በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በተለያዩ ሀገራት ያላቸውን የገንዘብ ሂሳብ እንዳያንቀሳቅሱ…

ዋሺንግተን ለዩክሬን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 18 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዋሺንግተን ለዩክሬን የምታደርገውን የአመቱን የመጨረሻ ወታደራዊ ድጋፍ ጥቅል ይፋ አደረገች። የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ኪዬቭ ተጨማሪ የ250 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ድጋፍ ከአሜሪካ እንደምታገኝ ይፋ አድርገዋል።…