Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አንቶኒ ብሊንከን ለ4ኛ ጊዜ በመካከለኛው ምስራቅ ጉበኝት ያደርጋሉ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንክ የእስራዔል-ሃማስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ወዲህ ለ4ኛ ጊዜ በዛሬው እለት በመካከለኛው ምስራቅ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የአሜሪካ ባለስልጣናት አስታውቀዋል፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የእስራዔል እና ሃማስ…
አቡዳቢ የሩሲያ-ዩክሬንን የእስረኞች ልውውጥ እያስተባበርኩ ነው አለች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ዩክሬን ግጭት ውስጥ ከገቡ ጀምሮ በቁጥር ትልቁ ነው የተባለለትን የእስረኞች ልውውጥ እንዲያደርጉ የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች እያስተባበረች እንደሆነ አስታወቀች፡፡
የተባበሩት ዓረብ ኤሚሬቶች የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ÷…
በኢራን በደረሰ የቦንብ ፍንዳታ 73 ሰዎች ሞቱ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን የጄኔራል ቃሲም ሱለይማኒን 4ኛ የሙት አመት እያከበሩ በነበሩ ሰዎች ላይ በደረሰ ሁለት የቦንብ ፍንዳታ 73 ሰዎች መሞታቸውን የሀገሪቱ ሚዲያ ዘግቧል፡፡
ፍንዳታው በደቡባዊ ኢራን በምትገኘው ካርማን ከተማ ሳሄብ አል-ዛማን በተባለው መስጊድ…
በጃፓን በአውሮፕላን አደጋ ምክንያት ከ100 በላይ በረራዎች ተሰረዙ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓኗ ቶኪዮ ከተማ የተከሰተውን የአውሮፕላን አደጋ ተከትሎ ከ100 በላይ በረራዎች መሰረዛቸውን የጃፓን አየር መንገድ አስታወቀ፡፡
በሰሜናዊ ጃፓን ከምትገኘው ሳፖሮ ከተማ ወደ ቶኪዮ ከተማ እየበረረ የነበረው የመንገደኞች አውሮፕላን በቶኪዮ የመሬት…
ጋናዊቷ ከ5 ቀናት በላይ ሳታቋርጥ በማዜም የዓለም ክብረ-ወሠን ሰበረች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፉዋ አሳንቴዋ ኡዉሱ አዱዎነም የተባለች ጋናዊት ዘፋኝ የዓለም ክብረ-ወሠን ለመስበር ከአምስት ቀናት በላይ ያለማቋረጥ ማዜሟ ተነግሯል፡፡
አፉዋ አሳንቴዋ ÷ “ሲንግ ኤ ቶን” በሚል ርዕስ በምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ጋና ዋና ከተማ አክራ ያለማቋረጥ…
ከፍተኛ የሃማስ ባለሥልጣን መገደሉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳሌህ አል አሮሪ የተባለ የሃማስ ከፍተኛ ባለሥልጣን በቤይሩት በደረሰ ፍንዳታ መገደሉ ተገለጸ፡፡
አል አሮሪ ÷ የአንድ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ መሥራች እና የቡድኑ የፖለቲካ ቢሮ ምክትል መሪ እንደነበር ስካይ ኒውስ አስነብቧል፡፡
አል አሮሪ…
ዋይኒ ሩኒ ከበርሚንግሃም አሰልጣኘነቱ ተሰናበተ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣስ 23 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዙ እግር ኳስ ክለብ በርሚንግሃም ሲቲ ዋይኒ ሩኒን ከአሰልጣኝነት አሰናበተ።
በእንግሊዝ ቻምፒዮን ሺፕ እየተሳተፈ የሚገኘው በርሚንግሃም ሩኒን ባለፈው ጥቅምት ወር በዋና አሰልጣኝነት መቅጠሩ ይታወሳል።
አሁን ላይ ክለቡ የገባበትን…
በጃፓን በተከሰተ ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር 30 መድረሱ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጃፓን በተከሰተ ርዕደ መሬት በትንሹ 30 ሰዎች ህይወታቸውን ማጣታቸው ተገልጿል፡፡
ወደ 1 ሺህ የሚጠጉ የነፍስ አድን ሰራተኞች በፍርስራሽ ውስጥ የታፈኑ ሰዎችን በህይወት ለማዳን እየሰሩ መሆኑ ተገልጿል።
…
የሩሲያ ጠላት ዩክሬን ሳትሆን ከጀርባዋ ያሉት ናቸው – ፕሬዚዳንት ፑቲን
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ጠላት ዩክሬን ሳትሆን ከጀርባዋ ያሉት ምዕራባውያን ናቸው ሲሉ የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ፡፡
ፕሬዚዳንቱ በሞስኮ ወታደራዊ ሆስፒታል ተገኝተው በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት የተጎዱ ወታደሮችን ጎብኝተዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት…
ቻይና የንጹህ ኃይል ምንጭ የሆነውን የሃይድሮጂን ጣቢያ በመገንባት ከዓለም ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም ላይ ትልቁን የሃይድሮጂን ጋዝ ማደያ ጣቢያዎችን በመገንባት በዓለም አቀፍ የሃይድሮጂን ውድድር ግንባር ቀደም ሆናለች።
ሀገሪቱ ባላት ከፍተኛ ንፁህ ኃይልን ሥራ ላይ የማዋል ግብ እና በዘርፉም በጉልህ መዋዕለ ንዋይ…