Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
በቀይ ባሕር በሚያልፉ መርከቦች ላይ የሚሠነዘረው ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን አስተጓጉሏል- ሪፖርት
አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚተላለፉ የዕቃ ጫኝ መርኮቦች ላይ የተፈፀመው ተደጋጋሚ ጥቃት የዓለም የንግድ ሥርዓትን ማስተጓጎሉን ሪፖርት አመላከተ፡፡
የሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ መርከቦች ላይ ጥቃት መፈፀማቸውን ተከትሎ የዓለም የንግድ ልውውጥ በአንድ ወር…
ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት 4ኛዋ አፍሪካዊት ሀገር ሆነች
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬፕ ቨርዴ ወባን በማጥፋት ከአፍሪካ አራተኛዋ ከዓለም ደግሞ 44ኛዋ ሀገር መሆኗን የዓለም ጤና ድርጅት ይፋ አድርጓል፡፡
አልጄሪያ፣ ሞሮኮ እና ሞሪሺየስ በፈረንጆቹ 2019፣ 2010 እና 1973 እንደቅደም ተከተላቸው ከወባ በሽታ ነፃ…
ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታንያ ለዩክሬን የምታደርገውን ወታደራዊ ድጋፍ ወደ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ፓውንድ ልታሳድግ መሆኑን የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሪሺ ሱናክ አስታውቀዋል፡፡
ድጋፉ ከሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት መቀስቀስ በኋላ የሚደረግ የዓመቱ ትልቅ መነሳሳት…
የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ ጠየቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት የሁቲ አማጺያን በቀይ ባህር የሚፈፅሙትን ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡
አማፂያኑ ጥቃት እንዲያቆሙ የሚጠይቀው የውሳኔ ሃሳብ በጃፓን እና አሜሪካ የቀረበ ሲሆን በ11 ድምፅ ያለምንም…
የሜታ ቢዝነሥ ባለቤት ማርክ ዙከርበርግ በከብት እርባታ ሥራ ተሠማሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜታ ቢዝነሥ ኩባንያ ባለቤት እና ዋና ሥራ አሥፈፃሚ ማርክ ዙከርበርግ ካላቸው ሥራ በተጨማሪ በከብት ዕርባታ የሥራ መስክ መሠማራታቸውን አስታወቁ፡፡
የከብት ዕርባታ ሥራውን የጀመሩት ከባለቤታቸው ጋር በመሆን በአሜሪካ ሃዋይ ግዛት መሆኑንም ገልጸዋል፡፡…
የየመን ሁቲ አማጺዎች ሁለገብ የሚሳኤል ጥቃት ማካሄዳቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማጺዎች በቀይ ባህር መተላለፊያ ላይ ከመቼውም ጊዜ ከፍ ያለ በበርካታ ሚሳኤል እና የሰው አልባ አውሮፕላኖች የታገዘ ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ፡፡
የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስቴር ጥቃቱን “ውስብስብ ተልዕኮ” ሲል የጠራው…
ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአሜሪካ ጋር ጤናማ እና በመከባበር ላይ የተመሠረተ ወታደራዊ ግንኙነት እንዲኖራት እንደምትሻ አስታወቀች፡፡
የቻይና መከላከያ ሚኒስቴር አቋሙን ያስታወቀው በዋሽንግተን በተሰናዳው 17 ኛው የሀገራቱ የመከላከያ ፖሊሲ ውይይት ላይ መሆኑን ሲጂቲ ኤን…
ቻይና ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ በታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ ተላለፈ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ወሳኝ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ከምታካሂድበት ከቀናት ቀደም ብሎ ቻይና በደቡባዊ የአየር ክልሏ ሳተላይት ማምጠቋን ተከትሎ ታይዋን የአየር ጥቃት ማስጠንቀቂያ አስተላልፋለች።
ክስተቱን ተከትሎ በደሴቲቱ የሚኖሩ የሞባይል ስልክ ተጠቃሚዎች…
ሩሲያ እና ኢራን በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ለመገበያየት ወሰኑ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በአውሮፓው “ስዊፍት” በኩል ሲያደርጉ የነበረውን ግብይት ትተው በራሳቸው ገንዘብ በቀጥታ ሊገበያዩ መወሰናቸው ተነገረ፡፡
ሀገራቱ በቀጥታ በራሳችን ገንዘብ መገበያየት እየቻልን ለምን የዶላርና ዩሮ ምንዛሬ እንጠብቃለን ማለታቸውን…
እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጠየቀች
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጋዛ በንጹሃን ዜጎች ላይ የሚደርስን ጉዳት እንድትቀንስ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡
የፍልስጤም ጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ባለፉት 24 ሰዓታት ብቻ በጋዛ 249 ዜጎች ለህልፈት ሲዳረጉ 510 የሚሆኑት ደግሞ ጉዳት ደርሶባቸዋል፡፡…