Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ በፈረንጆቹ 2023 ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማስመዝገቧ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለውጭ ያቀረበችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ባለፈው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ሲሆን÷ በአጠቃላይ 238 ቢሊየን ዶላር መድረሱ ተገልጿል።   ለሽያጩ መጨመርም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው ተጠቅሷል፡፡…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የአፍሪካና የአውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጣጣሙ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና አውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተጣጣሙ ናቸው ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ በትብብር ጉዳይ ተጨባጭ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ…

የማው ማው ንቅናቄ ከእንግሊዝ መንግስት የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ዶላር ካሳ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያው ማው ማው ንቅናቄ እንግሊዝ በቅኝ ግዛት ለፈፀመችው ግፍ የ2 ነጥብ 2 ትሪሊዮን ካሳ መጠየቁ ተገለፀ፡፡ ንቅናቄው በፈረንጆቹ 1952 የተመሰረተ ሲሆን ኬንያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት በ1960 ነፃ እንድትወጣ ትግል ሲያደርግ የነበረ ነው፡፡…

ተመድ ለጋዛ የሚደረገው የሰብዓዊ እርዳታ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለጋዛ የሰብዓዊ እርዳታ የሚያቀርቡ ሀገራት ድጋፋቸውን አጠናክረው እንዲቀጥሉ ጥሪ አቅርቧል፡፡ አሜሪካ ፣ ብሪታንያን፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ ፊንላንድ፣ ጀርመን፣ ጣሊያን እና ኔዘርላንድስ ለጋዛ ሲያደርጉት የነበረውን…

አሜሪካ ለቱርክና ግሪክ የጦር ጄቶች እንዲሸጡ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጆ ባይደን አስተዳደር የጦር ጄቶች ለቱርክ እና ለግሪክ እንዲሸጡ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤትና የመከላከያ ደህንነት ትብብር ኤጀንሲ እንደገለፁት፤ በስምምነቱ መሰረት ኤፍ-16 ተዋጊ ጄቶች ለቱርክ እንዲሁም…

ሂዝቦላህ በ9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በድንበር አቅራቢያ በሚገኙ 9 የእስራኤል የጦር ይዞታዎች ላይ ጥቃት መፈፀሙን አስታውቋል፡፡ በጥቃቱ ሚሳኤሎች እና ሌሎች የጦር መሳሪያዎችን ጥቅም ላይ ማዋሉንም ቡድኑ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል፡፡ የእስራኤል ጦር…

ሲአይኤ እና ሞሳድ ከኳታር ባለስልጣናት ጋር በእርቅና እስረኞችን በለመለዋወጥ ጉዳይ ሊመክሩ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ማዕከላዊ የስለላ ኤጀንሲ (ሲአይኤ) ዳይሬክተር ዊሊያም በርንስ እና የእስራኤል የሞሳድ ኃላፊ ዴቪድ ባርኔያ በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን ለማስፈታት እና ጦርነቱን ለማስቆም የሚያስችል ሁለተኛ ስምምነት ለማድረግ ከኳታር ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ…

በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ ቀንሷል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቲ አማፂያን በሚፈፅሙት ጥቃት ምክንያት በቀይ ባህር ላይ የሚካሄደው የንግድ እንቅስቃሴ 42 በመቶ መቀነሱን የተባበሩት መንግሰታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ የንግድ እንቅስቃሴው መቀነስ በሩሲያ እና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት በችግር ውስጥ…

በማሊ በወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በተከሰተ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማሊ በወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ በተከሰተ የመደርመስ አደጋ ከ40 በላይ ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡ አደጋው በሀገሪቱ ደቡብ ምዕራብ ኩሊኮሮ አካባቢ በሚገኝ የወርቅ ማዕድን ማውጫ ላይ ነው የተከሰተው፡፡ በአካባቢው የወርቅ ማዕድን አውጪዎች ሃላፊ…

ኢራንና ቱርክ የእስራኤልና ሃማስ ጦርነት እንዲቆም ለማድረግ በጋራ እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራንና ቱርክ የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት ወደ ቀጣናው እንዳይስፋፋ ለማድረግ በትብብር እንደሚሰሩ አስታውቀዋል፡፡ የኢራን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ከቱርኩ አቻቸው ረሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን ጋር የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን…