Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካና እንግሊዝ የሁቲ አማፂያን ይገኙባቸዋል ባሏቸው 36 ቦታዎች ላይ ጥቃት ፈፀሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና እንግሊዝ የሁቲ አማጺያን ይገኚባቸዋል ባሏቸው 36 ቦታዎችን ኢላማ አድርገው የተቀናጀ ጥቃት መፈፀማቸውን የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ እንደገለፀው÷ ሁለቱ ሀገራት በአየር እና በባህር ላይ ባደረጉት…

በፈረንጆቹ 2023 በሩሲያ የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር በ3 እጥፍ አድጓል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዩክሬን ጋር በገባችው ጦርነት ምክንያት ምዕራባውያን ማዕቀቦች ቢጥሉም በፈረንጆቹ 2023 የውጭ ጎብኚዎች ቁጥር ከፍተኛ ጭማሪ ማሳየቱን የሩሲያ የደኅንነት አገልግሎት አስታውቋል፡፡   ጎብኚዎችን ጨምሮ ወደ ሩሲያ የሚገቡ የውጭ ሀገር…

አሜሪካ በኢራቅ እና ሶሪያ ሚሊሻዎች ላይ የአጸፋ ጥቃት ሰነዘረች

አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከቀናት በፊት በዮርዳኖስ በሰው አልባ አውሮፕላኖች ለተገደሉባት ወታደሮቿ የመጀመሪያውን አፀፋ በኢራቅ እና ሶሪያ በሚገኙ ሚሊሻዎች ላይ ሰነዘረች፡፡   የዓየር ድብደባ ጥቃቱ የተሰነዘረው በሰባት ቦታዎች ከ85 በሚልቁ ኢላማዎች…

በናይሮቢ በደረሰ የጋዝ ፍንዳታ ቢያንስ የሶስት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ ከ300 በላይ ቆሰሉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ ዋና ከተማ ናይሮቢ በደረሰ ከፍተኛ የጋዝ ፍንዳታ ሦስት ሰዎች ህይወታቸው ሲያልፍ በትንሹ 300 የሚሆኑ ሰዎች ቆስለዋል።   በኤምባካሲ ወረዳ ጋዝ የጫነ ከባድ ተሸከርካሪ ላይ በደረሰ ፍንዳታ የእሳት አደጋ መከሰቱን የመንግስት…

የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን የ54 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት ለዩክሬን ተጨማሪ የ54 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል፡፡ ድጋፉን የ27ቱም የህብረቱ አባል ሀገራት መሪዎች በሙሉ ድምጽ ያጸደቁት መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የተደረገው ድጋፍ የዩክሬን ኢኮኖሚ በሁሉም ዘርፍ የተረጋጋ ሆኖ…

የቻይና-አፍሪካ ንግድ ልውውጥ 282 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያላት የንግድ ልውውጥ 282 ነጥብ 1 ቢሊየን ዶላር በላይ መድረሱ ተገልጿል፡፡ የቻይና ንግድ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ የኢኮኖሚ እና የንግድ ትብብር ለቻይና-አፍሪካ ግንኙነት ቁልፍ መሰረት ነው፡፡ በፈረንጆቹ…

ሩሲያና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ከፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተመላከተ፡፡   የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የተጀመረበትን 75ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የቻይና መከላከያ ሚኒስትር ዶንግ ጁን ከሩሲያ አቻቸው…

በጋዛ አስከፊ ረሃብ መከሰቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነትን ተከትሎ በጋዛ ከባድ የረሃብ አደጋ መከሰቱ ተገልጿል፡፡   የዓለም ጤና ድርጅት÷በፍተሻ ቦታዎች በሚፈጠረው መዘግየት ሳቢያ ከፍተኛ የምግብ እጥረት በመኖሩ ለተጎጂዎች ማድረስ አለመቻሉን አስታውቋል።…

አሜሪካ በፈረንጆቹ 2023 ከፍተኛ የጦር መሳሪያ ሽያጭ ማስመዝገቧ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለውጭ ያቀረበችው የጦር መሳሪያ ሽያጭ ባለፈው ዓመት በከፍተኛ ሁኔታ የጨመረ ሲሆን÷ በአጠቃላይ 238 ቢሊየን ዶላር መድረሱ ተገልጿል።   ለሽያጩ መጨመርም የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከፍተኛ ድርሻ እንዳለው ተጠቅሷል፡፡…

የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን የአፍሪካና የአውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ የተጣጣሙ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ እና አውሮፓ ፍላጎቶች ከመቼውም ጊዜ በበለጠ የተጣጣሙ ናቸው ሲሉ የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮን ደር ሌየን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ላይ እንደተናገሩት፤ በትብብር ጉዳይ ተጨባጭ ሁኔታ መፍጠር አስፈላጊ…