Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

ፕሬዚዳንት ማክሮን በዩክሬን የሚያደርጉትን ጉብኝት መሰረዛቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 04፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በደህንነት ጉዳዮች ምክንያት በዩክሬን የሚያደርጉትን ጉብኝት መሰረዛቸው ተሰምቷል፡፡   የፕሬዚዳንት ማክሮን የዩክሬን ጉብኝት በፈረንጆቹ ከፊታችን የካቲት 13 እስከ 14 ቀን ታቅዶ እንደነበር…

ኢራቅ በአሜሪካ የሚመራው ጥምር ተልዕኮ እንዲያበቃ የሚደረገው ውይይት መቀጠሉን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የሚመራው ዓለም አቀፍ ጥምረት በኢራቅ ያለውን ተልዕኮ ለማስቆም አዲስ ዙር ውይይት መቀጠሉን የኢራቅ መንግስት አስታውቋል።   የኢራቅ ወታደራዊ ቃል አቀባይ ያህያ ራሶል÷ወታደራዊ ሁኔታን፣ በአሸባሪ ቡድኑ የሚደርሰውን ስጋት…

“በጋዛ ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚቻለው በፖለቲካዊ መንገድ ነው” – ኢራን

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ ያለውን ጦርነት ማስቆም የሚቻልበት ብቸኛው መንገድ ፖለቲካዊ መፍትሔ መሆኑን ኢራን ገለጸች፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆሴን አሚራብዶላሂን በሊባኖስ ባደረጉት የአንድ ቀን ጉብኝት ከሊባኖሱ አቻቸው አብደላ ቡ ሀቢብ ጋር የቀጣናውን ወቅታዊ…

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት ለሰላም መስፈን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሃፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ ሀገራት ለሰላም መስፈን በአንድነት እንዲቆሙ ጥሪ አቅርበዋል። ዋና ፀሐፊው በኒውዮርክ በሚገኘው የመንግስታቱ ድርጅት ዋና ጽሕፈት ቤት በፈረንጆቹ 2024 ቅድሚያ የሚሰጣቸው ጉዳዮችን…

ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪ የዩክሬን ጦር ዋና አዛዥን ከሥራ አሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 01፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ የሀገሪቱን ጦር ዋና አዛዥ ጄነራል ቫለሪ ዛሉዥኒን ከሥራ ማሰናበታቸው ተሰምቷል፡፡ ፕሬዚዳንት ዘሌንስኪ ዋና አዛዡን ከሥራ ያሳናበቱት በመካከላቸው የሃሳብ ልዩነት መፈጠሩን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡…

ሃማስ ለቀረበው የ135 ቀናት የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ የፍልስጤም እስረኞችን በታጋቾች መለዋወጥና ጋዛን መልሶ መገንባትን ጨምሮ ተያያዥ ጥያቄዎች እንዲፈቱ በመዘርዘር እስራኤል ላቀረበችው የተኩስ አቁም ዕቅድ ምላሽ መስጠቱ ተገልጿል፡፡   ታጣቂ ቡድኑ ከሶስት የ45 ቀናት የእርቅ…

ኢራን፣ ሩሲያና ቻይና የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን፣ ሩሲያ እና ቻይና በቀጣዩ ሳምንት የጋራ የባህር ሃይል ልምምድ እንደሚያደርጉ የኢራን ባህር ሃይል አስታውቋል፡፡ የኢራን ባህር ሃይል ዋና አዛዥ ሬር አድሚራል ሻህ ራም በሰጡት መግለጫ÷የጋራ የባህር ሃይል ልምምዱ በምዕራብ እስያ አካባቢ ያለውን…

አንቶኒ ብሊንከን ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ለአምስተኛ ጊዜ ወደ መካከለኛው ምስራቅ አቅንተዋል። ጉብኝቱ አሜሪካ የየመን ሁቲ አማፂያን የሚያደርሱትን የሚሳኤል ጥቃት ለማስቆም ተጨማሪ እርምጃ መውሰዷን…

ናንጎሎ ምቡምባ የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የናሚቢያ ፕሬዚዳንት ሃጌ ጌንጎብ ህልፈተ ህይወትን ተከትሎ የሀገሪቱ የቀድሞ ምክትል ፕሬዚዳንት ናንጎሎ ምቡምባ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሆነው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።   ምቡምባ በዋና ከተማዋ ዊንድሆክ በትናንትናው ዕለት ቃለ መሃላ የፈጸሙ…

በቺሊ በተከሰተ ሰደድ እሳት ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቺሊ በተከሰተ የሰደድ እሳት አደጋ እስካሁን ቢያንስ የ112 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በቺሊ ቫልፓራሶ በተሰኘ ግዛት በሚገኝ ደን ላይ የተከሰተውን ሰደድ እሳት ተከትሎም የአስቸኳይጊዜ አዋጅ መታወጁን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ገብርኤል ቦሪክ…