Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሁቲ አማፂያን በእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳኤል ጥቃት ፈፀሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በኤደን ባህረ ሰላጤ እየቀዘፈች በነበረች የእንግሊዝ መርከብ ላይ የሚሳዔል ጥቃት መፈፀማቸውን የአማፂያኑ ቃል አቀባይ አስታውቋል፡፡ የአማፂያኑ ቃል አቀባይ ያህያ ሳር÷ በእንግሊዝ የጭነት መርከብ ላይ የተሳካ የሚሳኤል ጥቃት…

የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል – ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም የፀጥታ መዋቅር የፍትሀዊነትና የአካታችነትን ጥያቄ ሊመለስ ይገባል ሲሉ የአፍሪካ ሕብረትን ለቀጣይ አንድ ዓመት በሊቀመንበርነት የሚመሩር የሞሪታኒያው ፕሬዚዳንት መሀመድ ኦውልድ ጋዝዋኒ ገለጹ። ባለፉት ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው 37ኛው…

ሩሲያ የምሥራቅ ዩክሬኗን አዲቪካ ከተማ ተቆጣጠረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ወታደራዊ ኃይሎች በምሥራቃዊ ዩክሬን የምትገኘውን የአዲቪካ ከተማን መቆጣጠራቸውን አስታውቀዋል፡፡ ከተማዋ በሩሲያ ኃይሎች ቁጥጥር ሥር የዋለችው የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ መዘግየቱን ተከትሎ ዩክሩን የተተኳሽ እጥረት ስላጋጠማት አዲቪካን ለቃ…

ፈረንሳይ እና ዩክሬን ወታደራዊ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈረንሳይ እና ዩክሬን በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘሌንስኪ በፈረንሳይ ፓሪስ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ በጉብኝታቸውም ÷ ከፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል…

አፍሪካ በዓለም አቀፍ ድርጅቶች የሚገባትን ቦታ እንድታገኝ ሕብረቱና አባል ሀገራት ጠንክረው መሥራት አለባቸው- ሙሳ ፋኪ መሐመት

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍሪካ በዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የሚገባትን ቦታ እንድታገኝ ሕብረቱ እና አባል ሀገራት ጠንክረው መሥራት እንዳለባቸው የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽነር ሙሳ ፋኪ መሐመት ገልጸዋል። ኮሚሽነሩ በ37ኛው የሕብረቱ ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት…

ሩሲያ የካንሰር መከላከያ ክትባት ለማግኘት መቃረቧን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ሀገራቸው የካንሰር መከላከያ ክትባት ለማግኘት መቃረቧን ገልጸዋል፡፡ በሞስኮ በፊውቸር ቴክኖሎጂ ፎረም ላይ ስለ ሩሲያ የህክምና ሣይንስ ወቅታዊ ሁኔታ ያነሱት ፕሬዚዳንት ፑቲን፥ ካንሰርን አስቀድሞ በመለየት እና…

ብሪክስ በፈረንጆቹ 2028 ቡድን ሰባት ሀገራትን በኢኮኖሚ ይበልጣል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት በሚቀጥሉት አራት ዓመታት ውስጥ ከቡድን ሰባት አባል ሀገራት በጠቅላላ የሀገር ውስጥ ምርት ድርሻ ብልጫ እንደሚኖራቸው የብሪክስ ልማት ባንክ ኃላፊ ዲልማ ሩሴፍ ገለጹ።   በዱባይ በተካሄደው የዓለም መንግስታት…

የአፍሪካ ሀገራት የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሀገራት አካታችና ዘላቂነት ያለው ዕድገት ለማስመዝገብ የሰው ኃይል ልማት ላይ በትኩረት ሊሠሩ እንደሚገባ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን አመላከተ። 44ኛው የአፍሪካ ኅብረት የሥራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ስብስባ በአዲስ አበባ በመካሄድ ላይ…

በኮንጎ ወንዝ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካቶች ሞቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ኪንሻሳ አቅራቢያ በኮንጎ ወንዝ ውስጥ ሁለት ጀልባዎች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ፡፡ ሰዎችንና ሸቀጦችን ጭነው ሲጓዙ በነበሩ ሁለቱ ጀልባዎች መካከል በተከሰተው የመጋጨት አደጋ ምን ያህሉ…

አሜሪካ ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ሴኔት ለእስራኤል፣ ዩክሬን እና ታይዋን የ95 ቢሊዮን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ የቀረበውን የውሳኔ ሃሳብ አፅድቋል፡፡ ድጋፉ በሴኔቱ 67 ለ32 በሆነ አብላጫ ድምፅ መፅደቁ የተገለፀ ሲሆን የሴኔቱ የሪፐብሊካን ተወካዮች ውሳኔውን መቃወማቸው…