Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
የኔቶ ወታደሮች በዩክሬን የሚሰማሩ ከሆነ ውስብስብ ሁኔታ ሊከተል እንደሚችል ሩሲያ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን (ኔቶ) ወታደሮች በዩክሬን የሚሰማሩ ከሆነ ዓለም እጅግ ውስብስብ ሁኔታ ልታስተናግድ እንደሚችል አስጠንቅቃለች።
ሩሲያ ይህን ያለችው የፈረንሳይ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን በፓሪስ በተካሄደው የአውሮፓ መሪዎች…
እስራኤልና ሃማስ የረመዳን ወርን ምክንያት በማድረግ የ40 ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ሊያደርጉ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጦርነት ውስጥ የሚገኙት እስራኤል እና ሃማስ በመጪው የረመዳን ወር የተኩሰ አቁም ለማድረግ መቃረባቸውን የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ተናገሩ፡፡
ባይደን ስለ ወቅታዊው የእስራኤል እና ሃማስ ጦርነት አስመለክተው እንደተናገሩት÷ ሃማስ ከረመዳን…
የእስራኤል ልዑካን በተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመምከር ወደ ኳታር አቀኑ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ባለስልጣናት በጋዛ የተኩስ አቁም እና ታጋቾችን የመልቀቅ ስምምነት ላይ ለመምከርት ወደ ኳታር ማቅናታቸው ተገልጿል፡፡
እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ደቡባዊ ጫፍ በምትገኘው ራፋህ ላይ ጥቃት ለማድረስ የምትሰነዝረውን ዛቻ…
የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ምዕራባውያን መሪዎች ኪየቭ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ዩክሬን ጦርነት የጀመረበትን ሁለተኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ ከዩክሬን ጋር ያላቸውን አጋርነት ለማሳየት ምዕራባውያን መሪዎች ኪየቭ ገብተዋል።
ኪየቭ የገቡት የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ፕሬዚዳንት ኡርሱላ ቮንደር ሌየን ከምን ጊዜውም በላይ…
አሜሪካ በ500 የሩሲያ ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ ጣለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለሩሲያ ድጋፍ ያደርጋሉ ባለቻቸው 500 ተቋማት ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ መጣሏን አስታውቃለች፡፡
የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን÷ ማዕቀቡ የሩሲያውን ተቃዋሚ ፓርቲ መሪ አሌክስ ናቫሊ ሞት እና በነገው ዕለት ሁለት ዓመት የሚደፍነውን የሩሲያ…
በስፔን በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስፔን ቫሌንሺያ ከተማ በሁለት አፓርታማዎች ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ ቢያንስ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 15 ሰዎች ደግሞ የደረሱበት አለመታወቁን የድንገተኛ አደጋ አገልግሎት አስታውቋል።
የእሳት አደጋው ካምፓናር በሚባል…
በቡድን 20 ጉባኤ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት እንደምትጥር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡድን 20 ሀገራት ጉባኤ ላይ ብራዚል በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትን ውክልና ለማግኘት ጥረት እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡
የቡድን 20 ሀገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሪዮ ዲጄኔሮ ፥ ድህነት፣ የአየር ንብረት ቀውስ እና በተለያዩ ዓለም አቀፍ ችግሮች…
የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ አፀደቀ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ህብረት በሩሲያ ላይ 13ኛውን የማዕቀብ ማዕቀፍ ማፅደቁ ተሰማ፡፡
የአውሮፓ ህብረት አምባሳደሮች በሩሲያና በዩክሬን መካከል ካለው ሁኔታ በመነሳት በሩሲያ 13ኛው የማዕቀብ ማዕቀፍ ላይ በመርህ ደረጃ መስማማታቸው ተጠቁሟል፡፡
ማዕቀፉ…
ዩኔስኮ በአፍሪካ ለትምህርት ዘርፍ የማደርገውን ድጋፍ አጠናክራለሁ አለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የትምህርት ተደራሽነትና ጥራትን ለማረጋገጥ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ገለጸ።
የድርጅቱ የትምህርት ረዳት ዳይሬክተር ጄኔራል ቲፋኒያ ጄኒኒ በአፍሪካ አሁንም…
ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ውስጥ ለዩክሬን ጦር ሃይል የገንዘብ ድጋፍ በማሰባሰብ የተጠረጠረች የአሜሪካና ሩሲያ ጥምር ዜግነት ያላት ግለሰብ በፀጥታ ሀይሎች ቁጥጥር ስር መዋሏን የሩሲያ ደህንነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡
ኤጀንሲው እንዳስታወቀው÷ ስሟ ያልተገለፀ የ33 ዓመቷ…