Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የቀድሞዋ የአሜሪካ ም/ቤት አፈ ጉባኤ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ፕሬዚዳንት ባይደንን ተጠያቂ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞዋ የአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ናንሲ ፔሎሲ ለዲሞክራቶች ሽንፈት ተሰናባቹን ፕሬዚዳንት  ጆ ባይደንን ተጠያቂ አድርገዋል፡፡ ባይደን ከውድድሩ ቀደም ብለው እራሳቸውን አግልለው ቢሆን ኖሮ ዲሞክራቶች ሌሎች እጩዎች…

ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲስ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የመጀመሪያቸውን ትልቅ የተባለ ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ድብቋና ስትራቴጂስት በመባል የሚታወቁት የ67 ዓመቷ ሱዚ ዋይልስን የነጩ ቤተ-መንግስት የጽህፈት ቤት ኃላፊ (ቺፍ ኦፍ ስታፍ) አድርገው ሾመዋል፡፡…

ተሰናባቹ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያደርጉ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ተሰናባቹ የአሜሪካ ፕሬዚዳንትጆ ባይደን ሰላማዊ የሥልጣን ሽግግር እንደሚያድጉ ቃል ገብተዋል፡፡ ጆ ባይደን በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዴሞክራት ፓርቲ በሪፐብሊካኑ ዶናልድ ትራምፕ መሸነፉን ተከትሎ ለሀገሪቱ ሕዝብ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡…

የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የጸናባቸው ሀገራት የመከላከያ ክትባት ሊቀበሉ መሆኑ ተገለጸ፡፡ በክትባቱ ድልድል ተጠቃሚ የሚሆኑት ሀገራት ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ፣ ኮትዲቯር፣ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ፣ ኬንያ፣ ላይቤሪያ፣ ናይጄሪያ፣ ሩዋንዳ፣ ደቡብ…

ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ምን ይተገብራሉ?

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በአብላጫ ድምፅ በማሸነፍ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የሆኑት ዶናልድ ትራምፕ በስልጣን ዘመናቸው ሰባት ዋና ዋና ፖሊሲዎችን ለማስፈፀም ቃል ገብተዋል፡፡ ትራምፕ ወደ ኋይት ሀውስ ሲመለሱ በኢሚግሬሽን፣ በኢኮኖሚ፣…

እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ንጹሃን ሕይወት አልፏል- ሊባኖስ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል ትናንትና እና ዛሬ በተለያዩ አካባቢዎች በፈጸመችው የአየር ጥቃት የ37 ዜጎቿ ሕይወት ማለፉን ሊባኖስ አስታውቃለች፡፡ ጥቃቱ የተፈጸመው በሰዎች የመኖሪያ ሕንጻ ላይ መሆኑን የገለጸችው ሊባኖስ÷ “ድርጊቱ ንጹሃንን ዒላማ ያደረገ ነው” ስትል…

ዶናልድ ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አነጋጋሪውና አወዛጋቢው ሲሉ ብዙዎች የሚጠሯቸው የ78 ዓመቱ ዶናልድ ጆን ትራምፕ በፈረንጆቹ 1946 ነበር ምድርን የተቀላቀሉት፡፡ አሜሪካዊው ፖለቲከኛ የሚዲያ ሰውና ነጋዴም ናቸው፡፡ በኢኮኖሚክስ ዲግሪያቸውን ከፔንሲልቫኒያ ዩኒቨርሲቲ በ1968…

የሀገራት መሪዎች ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት እያስተላለፉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ሀገራት መሪዎች የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫን ላሸነፉት ዶናልድ ትራምፕ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክታቸውን እያስተላለፉ ይገኛሉ። ትራምፕ 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ለመሆን የሚያስችላቸውን ድምጽ ማግኘታቸውን ተከትሎ የእስራኤል ጠቅላይ…

ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን ተቆጣጠረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ሁለት ተጨማሪ የዩክሬን መንደሮችን እንደተቆጣጠረች የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሩሲያ ወታደሮች በካርኪቭ ግዛት ፔርሾትራቭኒቭ እና በዶኔስክ ግዛት ኩራክሂቭካ የተሰኙ የዩክሬን መንደሮችን ነው የተቆጣጠሩት፡፡ በአካባቢው…

ሰሜን ኮሪያ እስከ አሜሪካ ሊደርስ እንደሚችል የተነገረለት ሚሳዔል ሞከረች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ሀዋሶንግ-19 የተባለ አህጉር አቋራጭ ረጅም ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤል ትናንት መሞከሯን አስታወቀች፡፡ ሀዋሶንግ-19 7 ሺህ 687 ኪሎ ሜትር ርቀት በ86 ደቂቃ ውስጥ መጓዙ የተነገረ ሲሆን፤ እንዲህ አይነት…