Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ነዳጅ ላኪ ሀገራት ምቹ የገበያ ዕድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ዓቀፍ ነዳጅ ላኪ ሀገራት የነዳጅ ገበያ ፍላጎት ተለዋዋጭነትን በመቅረፍ ምቹ የገበያ እድል ለመፍጠር በጋራ ለመስራት መስማማታቸው ተሰምቷል፡፡
"የተፈጥሮ ጋዝ ለአስተማማኝ እና ቀጣይነት ያለው የወደፊት ዕጣ ፈንታ" በሚል መሪ ሀሳብ በአልጄሪያ…
አሜሪካ በጋዛ ለተደቀነው የረሃብ አደጋ ድጋፍ እንዲደርስ እስራኤል እንድትተባበር አሳሰበች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋዛ የደረሰውን ረሃብ ተከትሎ እስራኤል ወደ አካባቢው ተጨማሪ ድጋፍ እንዲደርስ ትብብር እንድታደርግ አሜሪካ አሳስባለች፡፡
የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ካማላ ሃሪስ በጋዛ ያሉ ዜጎች እየተራቡ ነው ያሉ ሲሆን ፥ በዚህም በአካባቢው ተጨማሪ…
ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 38 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን (ድሮን) መትታ መጣሏን አስታውቃለች፡፡
የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ÷ የዩክሬን ጦር በክሬሚያ ደቡብ ምስራቅ ግዛት በምትገኘው ፊዮዶሲያ ከተማ ዛሬ የድሮን ጥቃት ፈጽሟል፡፡
ይሁን…
የሃማስ ልዑክ ለተኩስ አቁም ድርድር ግብፅ ካይሮ ገባ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሃማስ ልዑካን ቡድን አባላት የተኩስ አቁም ድርድር ለማድረግ ግብፅ ካይሮ መግባታቸው ተሰምቷል፡፡
በድርድሩ ለስድስት ሣምንታት የሚዘልቅ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ይደረሳል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተመላክቷል፡፡
የእስራኤልና ሃማስ ድርድር…
አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የመጀመሪያ ሰብዓዊ እርዳታ በአውሮፕላን ማቅረቧ ተገልጿል፡፡
የሰብዓዊ እርዳታው ከ30 ሺህ በላይ እሽግ ምግብ ሲሆን÷ በሶስት ወታደራዊ አውሮፕላኖች ከአውሮፕላን በፓራሹት መቅረቡ ተመላክቷል፡፡…
ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች መርከብ ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ንብረትነቷ የእንግሊዝ የሆነች ዕቃ ጫኝ መርከብ በሁቲ አማፂያን በተሰነዘረባት ጥቃት ጉዳት ደርሶባት ቀይ ባህር ውስጥ መስጠሟ ተገልጿል፡፡
በኢራን የሚደገፈው የሚሊሺያ ቡድን በፈረንጆቹ ህዳር ወር የንግድ መርከቦችን ኢላማ…
በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች በውፍረት እንደሚቸገሩ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ላይ ከአንድ ቢሊየን በላይ ሰዎች ከመጠን ባለፈ ውፍረት እንደሚቸገሩ ላንሴት የህክምና ጆርናል ያወጣው ጥናት አመላከተ።
ተቋሙ ከዓለም ጤና ድርጅት ጋር ባደረገው ጥናት÷ ችግሩ በማደግ ላይ ያሉ ሀገራትንም እንደሚመለከትና…
የጋና ኤሌክትሪክ ኩባንያ በዕዳ ምክንያት የፓርላማውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋና መንግስት የሚተዳደረው የኤሌክትሪክ ኩባንያ ከ1 ነጥብ 8 ሚሊየን ዶላር በላይ በሆነ ዕዳ ምክንያት ለፓርላማው የሚያደርገውን የኃይል አቅርቦት ማቋረጡ ተሰምቷል።
መቋረጡ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ባቀረቡት ንግግር ላይ…
ፑቲን ምዕራባውያን ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠነቀቁ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ምዕራባውያን ሀገራት ወታደሮቻቸውን ወደ ዩክሬን እንዳይልኩ አስጠንቅቀዋል።
ፕሬዚዳንት ፑቲን ሁለት ሣምንት በቀረው የ2024 የሩሲያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዋዜማ በሀገሪቱ ቁልፍ ጉዳዮች ዙሪያ ንግግር አድርገዋል።…
ቻይና የሰራችው 2ኛው ግዙፍ መርከብ በፈረንጆቹ 2026 ለአገልግሎት ይበቃል ተባለ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና 2ኛው በሀገር ውስጥ የተገነባ ግዙፍ የመዝናኛ መርከብ በመገጣጠም ላይ ሲሆን በፈረንጆቹ 2026 መጨረሻ እንደሚጠናቀቅ የሻንጋይ ዋይጋኦኪዮ መርከብ ግንባታ ኩባንያ አስታውቋል።
በፈረንጆቹ 2026 መጋቢት ወር መጨረሻ ላይ…