Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ማዘዣ ጣቢያ ከፈተች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሩሲያ ድንበር አቅራቢያ አዲስ የሚሳኤል ይዞታ ማቋቋሟን አስታወቀች፡፡ በሰሜን ምዕራብ ፖላንድ እና በባልቲክ ባህር አጠገብ በምትገኘው ሬዲዚኮ ከተማ የተገነባው አዲሱ የባላስቲክ ሚሳኤል ወታደራዊ ማዘዣ ጣቢያ በማዕከላዊ አውሮፓ የመጀመሪያው…

የሁቲ አማጺ ቡድን በአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሰው የሁቲ አማጺ ቡድን በሁለት የአሜሪካ የጦር መርከቦች ላይ በድሮን እና በሚሳዔል የታገዘ ጥቃት መፈጸሙ ተነገረ። ቡድኑ ንብረትነታቸው የአሜሪካ የሆኑ የጦር አውሮፕላን ተሸካሚ የሆነችውን መርከብ ጨምሮ በሁለት መርከቦች ላይ ጥቃት…

ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊነት ሹመት በትራምፕ ተሰጣቸው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤክስ እና የቴስላ ኩባንያ ባለቤት ኤሎን መስክ የመንግስት አፈፃፀም መምሪያ ሃላፊ ሆነው እንዲያገለግሉ የአሜሪካ 47ኛው ፕሬዚዳንት በመሆን በተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ ሹመት ተሰጥቷቸዋል። የዓለም ቁጥር አንድ ባለሀብቱ ኤሎን መስክ ከቀድሞው…

በሶማሌላንድ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሶማሌላንድ እየተካሄደ ይገኛል። ምርጫው ለሶማሌላንዳውያን ወሳኝ መሆኑን መራጮች የገለጹ ሲሆን፥ ለሰላም፣ ልማትና አንድነታቸው ምርጫው ወሳኝ ስለመሆኑ ተናግረዋል። ይህ ምርጫ በተለያዩ ምክንያቶች ለሁለት ዓመት መዘግየቱን…

በቻይና በመኪና አደጋ የ35 ሰዎች ህይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ ቻይና ዙሃይ ስታዲየም ውስጥ አንድ ግለሰብ በብዙ ሰዎች መሃል መኪናውን ይዞ በመግባቱ ቢያንስ የ35 ሰዎች ህይዎት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ አደጋው ፋን የተባሉ የ62 ዓመት ግለሰብ መኪናቸውን በዙሀይ ስፖርት ማእከል በተከለከለ ስፍራና ያለጥንቃቄ…

ሂዝቦላህ 50 ሮኬቶችን ወደ ሰሜን እስራኤል አስወነጨፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖሱ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ 50 ተጨማሪ ሮኬቶችን ወደ ሰሜን እስራኤል ማስወንጨፉ ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል መከላከያ ሚኒስቴር እንዳስታወቀው÷ ሂዝቦላህ በሰሜን እስራኤል ካርሚኤል በተሰኘ አካባቢ 50 ሮኬቶን አስወንጭፎ በፈጸመው ጥቃት እስካሁን ከ6…

ለሠራተኞቻቸው በነጻ ምግብ የሚያቀርቡት ኩባንያዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ድርጅቶች የሠራተኞቻቸውን አቅም አሟጠው ለመጠቀምና ውጤታማ እንዲሆኑ በማሰብ የተለያዩ አገልግሎቶችን በነፃ ይሰጣሉ፡፡ ከእነዚህ ድርጅቶች መካከል በዓለማችን የሚገኙ ትላልቅ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎች ይጠቀሳሉ፡፡ ኩባንያዎቹ ከሚሰጧቸው…

ዶናልድ ትራምፕ የስደተኞችና የድንበር ጉዳዮች አማካሪያቸውን ይፋ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 47ኛው የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሆነው የተመረጡት ዶናልድ ትራምፕ በዘመነ ስልጣናቸው ቅድሚያ ሰጥተው ከሚተገብሯቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ የሆነውን የስደተኞች እና የድንበር ጉዳዮችን እንዲያማክሯቸው ለቶም ሆማን ሹመት መስጠታቸውን ገልጸዋል። ትራምፕ…

ተመድ በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል አስጠነቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግሥታት የዕርዳታ ሥራዎች ኤጀንሲ አስጠንቅቋል፡፡ የኤጀንሲው ኮሚሽነር ጀነራል ፊሊፕ ላዛሪኒ በሰጡት መግለጫ÷ በጋዛ ያለው ሁኔታ አሳሳቢ ነው፤ ከዚህ በከፋ ሁኔታም በሰሜን ጋዛ ረሃብ ሊከሰት ይችላል…

በፓኪስታን በቦምብ ፍንዳታ የ25 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታኗ ባሎቺስታን ግዛት በሚገኝ የባቡር ጣቢያ ላይ በተከሰት የቦምብ ፍንዳታ ቢያንስ የ25 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተነግሯል፡፡ በባቡር ጣቢያው ከ100 በላይ ተጓዦች እንደነበሩ የተገለፀ ሲሆን÷ከሟቾቹ በተጨማሪ ከ60 በላይ ሰዎች መቁሰላቸው…