Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትራቸው ሁሴን አሚራብዶላሂን በሄሊኮፕተር አደጋ ህይወታቸው ማለፉ ተረጋገጠ።
በትናንትናው ዕለት በደረሰው የሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ በሄሊኮፕተሩ ውስጥ የነበሩ አራት ሰዎች መሞታቸውን…
“የኢራኑን ፕሬዚዳንት ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱ ባለስልጣናትን አሳፍሯል” የተባለ ሄሊኮፕተር መከስከሱ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “የኢራኑን ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይስን ጨምሮ ከፍተኛ የሀገሪቱን ባለስልጣናት አሳፍሯል” የተባለ ወታደራዊ ሄሊኮፕተር በምሥራቅ አዘርባጃን መከስከሱን መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል፡፡
እንደ ቴህራን ታይምስ ዘገባ በበረራ ላይ የነበሩት…
እንግሊዝ ከአልኮል መጠጥ ጋር በተያያዘ ችግር በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ ታወጣለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በመጠጥ ለሚመጣ የጤና እና ማህበራዊ ጉዳት በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ እንደምታወጣ አዲስ ጥናት አመላከተ።
ችግሩ በብሔራዊ የጤና አገልግሎት፣ በማህበራዊ አገልግሎት፣ በወንጀል የፍትህ ስርዓት እና በገበያ ዋጋ ላይ የ37 በመቶ ጭማሪ…
እንግሊዝ ከአልኮል መጠጥ ጋር በተያያዘ ችግር በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ ታወጣለች ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንግሊዝ በመጠጥ ለሚመጣ የጤና እና ማህበራዊ ጉዳት በዓመት 27 ቢሊየን ፓውንድ እንደምታወጣ አዲስ ጥናት አመላከተ።
ችግሩ በብሔራዊ የጤና አገልግሎት፣ በማህበራዊ አገልግሎት፣ በወንጀል የፍትህ ስርዓት እና በገበያ ዋጋ ላይ የ37 በመቶ ጭማሪ…
የብራዚልና የደቡብ አፍሪካ መሪዎች በ’ዘለንስኪ የሰላም ጉባዔ’ እንደማይሳተፉ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል ፕሬዚዳንት ሉዊዝ ኢናሲዮ ሉላ ዳ ሲልቫ እና የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎዛ የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎዶሚር ዘለንስኪ ባዘጋጁት የሰላም ጉባዔ ላይ እንደማይሳተፉ ተነገረ።
የሰላም ጉባዔው ከዩክሬን ጋር ጦርነት ውስጥ የገባችውን…
አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ መግባቱን ማረጋገጧን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለጋዛ የሰብዓዊ ድጋፍ ተሽከርካሪዎች በጊዜያዊ ተንሳፋፊ የተሸከርካሪ ማቆሚያ ሥፍራ በኩል መግባታቸውን አረጋግጫለሁ ስትል ገልጻለች፡፡
2 ነጥብ 2 ሚሊየን የሚጠጉ ፍልስጤማውያን የምግብ፣ የመጠለያ እና ሌሎች እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸውም…
ሰሜን ኮሪያ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች መተኮሷ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በዛሬው እለት በምስራቅ የባህር ዳርቻዋ ላይ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ሚሳኤሎች ወደ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ወታደራዊ ኃይል አስታወቀ።
የደቡብ ኮሪያ የጥምር ጦር ኃላፊዎች ሚሳኤሎቹ የተተኮሱት ከምስራቃዊ የባህር ጠረፍ…
90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ መፈጸሙ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 90 በመቶ የሚሆነው የሩሲያና ቻይና ግብይት በሀገራቱ መገበያያ ገንዘብ የተፈጸመ መሆኑን የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለፁ፡፡
ፕሬዚዳንት ፑቲን ለሁለት ቀናት ይፋዊ የስራ ጉብኝት ትናንት ቤጂንግ የገቡ ሲሆን ከቻይናው አቻቸው ዢ ጂንፒንግ ጋር…
የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ የዩክሬን ወታደሮች ማፈግፈጋቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የማጥቃት ዘመቻ መበርታቱን ተከትሎ ዩክሬን ወታደሮቿን ከካርኪቭ ግዛት ድንበር አካባቢ ከሚገኙ በርካታ መንደሮች እንዲያፈገፍጉ ማድረጓ ተገለጸ፡፡
የዩክሬን ጦር ቃል አቀባይ እንደተናገሩት፤ ወታደሮቹ በከባድ ተኩስ ውስጥ…
አሜሪካ ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ለእስራኤል ልትልክ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር ከአንድ ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያና ተተኳሽ ለእስራኤል ለመላክ ማቀዱን አስታውቋል።
የባይደን አስተዳደር ከ1 ቢሊየን ዶላር በላይ የሚያወጣ ጦር መሳሪያ ወደ እስራኤል…