Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሃማስ በቴል አቪቭ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ በማዕከላዊ እስራኤል ቴል አቪቭ አካባቢ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል፡፡
የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ አል ቃሲም ብርጌድ÷በዛሬው ዕለት በቴል አቪቭ አካባቢ“መጠነ ሰፊ” የሮኬት ጥቃት መፈጸሙን በማህበራዊ ትስስር ገጹ ይፋ አድርጓል፡፡…
የሁቲ አማጺያን ሁለት የፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ቀይ ባህር ማስወንጨፋቸውን ገለፁ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማጺያን ሁለት የፀረ መርከብ ባለስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ቀይ ባህር ማስወንጨፋቸውን በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኘው የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ አስታወቀ፡፡
ሚሳኤሎቹ በአሜሪካ መራሹ ጥምር ሀይልም ሆነ በንግድ መርከቦች ላይ…
ዩክሬን በሞስኮ የሙዚቃ ኮንሰርት አዳራሽ ጥቃት ቀጥተኛ ተሳትፎ አድርጋለች ስትል ሩሲያ ወነጀለች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ140 በላይ ሰዎች ለህልፈት በተዳረጉበት በሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ ኮንሰርት አዳራሽ ላይ በተፈጸመው አሰቃቂ ጥቃት የዩክሬን ወታደራዊ መረጃ ቀጥተኛ ተሳትፎ ነበረው ሲሉ የሩሲያ የፌደራል ደህንነት አገልግሎት ኃላፊ አሌክሳንደር…
በሜክሲኮ በተከሰተ የመድረክ መደርመስ አደጋ የ9 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜክሲኮ በተከሰተ የመድረክ መደርመስ አደጋ አንድ ህፃንን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ህወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡
አደጋው የሜክሲኮ ሴንተሪሰት ሲቲዝንስ ንቅናቄ ፓርቲ መሪ ጆርጌ አልቫሬዝ ሜኔዝ በኒኦቮ ሊዮን ግዛት የምርጫ ቅስቀሳ እያደረጉ በነበረበት ወቅት…
ቻይና በታይዋን ዙሪያ ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በታይዋን ዙሪያ የባህር እና የአየር ወታደራዊ ልምምዶችን ማድረግ መጀመሯን አስታወቀች፡፡
ለሁለት ቀናት ይቆያል የተባለው ልምምዱ የታይዋን አዲሱ ፕሬዝዳንት በሹመታቸው ወቅት የታይዋን ሉዓላዊነት አስጠብቃለሁ ሲሉ ቃል መግባታቸውን ተከትሎ…
በሲንጋፖር የመንገጫገጭ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን መንገደኞች 20ዎቹ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲንጋፖር በበረራ ወቅት ከባድ የመንገጫገጭ አደጋ ያጋጠመው አውሮፕላን መንገደኞች መካከል 20ዎቹ በጽኑ ህሙማን ማቆያ ውስጥ እንደሚገኙ ተነገረ።
አውሮፕላኑ በሲንጋፖር ቻንጊ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲደርስ ታቅዶ የነበረ ሲሆን፥ እስከአሁን ምክንያቱ…
የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ንፁኃንን ለመጠበቅ የተሻለ መፍትሄ መሆኑን ቻይና አስገነዘበች
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትጥቅ ግጭቶችን ማስወገድ ለሰላማዊ ሰዎች ጥበቃ የተሻለው መፍትሄ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የቻይና ቋሚ መልዕክተኛ ፉ ኮንግ ተናገሩ።
የተመድ ፀጥታ ምክር ቤት በትጥቅ ግጭቶች ውስጥ የዜጎችን ጥበቃ…
በጋና የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት የተለያዩ ኩባንያዎች እየተፎካከሩ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጋና የመጀመሪያውን የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት እስከ ፈረንጆቹ ታህሳስ ወር ድረስ አንድ ኩባንያን እንደምትመርጥ የኢነርጂ ሚኒስቴር ገልጿል።
የፈረንሣይ ኢዲኤፍ፣ መሰረቱን አሜሪካ ያደረገው ኑስካል ፓወር እና ሬግናም…
የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ አነሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ አፍሪካ ሀገራት ለኤልኒኖ የአየር ንበረት ቀውስ 5 ነጥብ 5 ቢሊየን ዶላር የይገባናል ጥያቄ ማንሳታቸው ተሰምቷል፡፡
የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ኤስኤዲሲ) የዝናብ እጥረትና ድርቅን የሚያስከትለው ኤልኒኖ እና መሰል የአየር ንብረት…
መሃመድ ሞክበር የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራኑ መንፈሳዊ መሪ አያቶላህ አሊ ሃሚኒ መሃመድ ሞክበርን የኢራን ተጠባባቂ ፕሬዚዳንት አድርገው ሾመዋል፡፡
መሃመድ ሞክበር በሄሊኮፕተር አደጋ ሕይወታቸው ያለፉት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምክትል እንደነበሩ ይታወሳል፡፡
በተመሳሳይ አደጋ…