Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

“አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ የበላይነቷን ለማስጠበቅ ትሻለች” ስትል ቻይና ወነጀለች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) “አሜሪካ በኢንዶ-ፓስፊክ ስትራቴጂ በኩል በቀጣናው የበላይነቷን ለማስጠበቅ ‘የእስያ-ኔቶ’ ለመገንባት ትፈልጋለች” ሲል የቻይና መከላከያ ባለሥልጣን ወነጀለ፡፡ የአሜሪካ የመከላከያ ሚኒስትር ሎይድ አውስቲን በ21ኛው የሻንግሪላ…

ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም ሃሳብ በበጎ እንደሚመለከተው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐማስ እስራኤል ያቀረበችውን የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳብ በአዎንታ እንደሚመለከተው አስታውቋል፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በነጩ ቤተመንግስት ባደረጉት ንግግር ፥ እስራኤል ስላቀረበቻቸው የተኩስ አቁም የውሳኔ ሃሳቦች ገለጻ አድርገዋል፡፡…

ፕሬዚዳንት ባይደን ዩክሬን የሩሲያን ኢላማዎች በአሜሪካ የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዩክሬን በካርኪቭ ግዛት አቅራቢያ የሚገኙ የሩሲያን ኢላማዎች አሜሪካ ባቀረበችው የጦር መሳሪያ እንድትመታ ፍቃድ መስጠታቸውን የአሜሪካ ባለስልጣናት ገልጸዋል። የሩሲያ ጦር በቅርብ ሳምንታት ውስጥ በድንበር አቅራቢያ…

የሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር ዘመቻ በ129 መርከቦች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን በስፋት የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማፂያን በቀይ ባህር ዘመቻ ከጥቅምት ወር ጀምሮ 129 መርከቦች ላይ ጥቃት መሰንዘራቸውን ገለፁ፡፡ የአማጺያኑ መሪ አብዱል ማሊክ አል ሀውቲ÷ ቡድኑ በአካባቢው የሚፈጽመውን ጥቃት እያሰፋ መሆኑን ገልጾ፤ ከዚህ…

በቴል አቪቭ በኤርትራውያን ስደተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰው ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል ቴል አቪቭ በኤርትራውያን ስደተኞች መካከል በተፈጠረ ግጭት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ ግጭቱ በኤርትራ መንግስት ተቃዋሚ እና ደጋፊ በሚል በሁለት ጎራ በተከፈሉ ኤርትራውያን ስደተኞች መካከል የተፈጠረ ሲሆን አንድ ሰው በስለት…

ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ አገኘች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያን መንካት እንደማይቻል እያስጠነቀቁ ባሉበት ወቅት ዩክሬን ከአውሮፓ ተጨማሪ ድጋፍ ማግኘቷ ተገልጿል፡፡ የዩክሬኑ ፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ በአውሮፓ ሀገራት ያደረጉት ጉብኝትን በፖርቹጋል ለማጠናቀቅ ፖርቹጋል ገብተዋል።…

ቻይና በቀይ ባሕር በሚያልፉ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት እንዲያበቃ ጠየቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀይ ባሕር በሚጓጓዙ የንግድ መርከቦች ላይ የሚደርሰው ጥቃት አብቅቶ ሰላማዊ ጉዞ እንዲኖር የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ጥሪ አቅርበዋል። ሚኒስትሩ ጥሪውን ያቀረቡት በዛሬው ዕለት ከየመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር በቻይና ቤጂንግ…

በሕንድና ባንግላዲሽ የተከሰተ አውሎ ነፋስ የ9 ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በሕንድ እና ባንግላዲሽ “ሬማል” የተሰኘ ከባድ አውሎ ነፋስ ባስከተለው አደጋ የዘጠኝ ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ ከ1 ሚሊየን የሚልቁ ተፈናቀሉ፡፡   አውሎ ነፋሱ በባንግላዲሽ ሞንግላ ወደብ እንዲሁም በሕንድ ሳጋር ደሴቶች አቅራቢያ መከሰቱን…

ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት ያገለገሉት ቤቲ ናሽ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) በአሜሪካ አየር መንገድ ለ67 ዓመታት በበረራ አስተናጋጅነት በማገልገል የክብረ ወሰን ባለቤት የነበሩት ቤቲ ናሽ በ88 ዓመታቸው ህይወታቸው ማለፉ ተገለፀ፡፡ አየር መንገዱ እንዳስታወቀው÷ ቤቲ ናሽ የተባሉት ግለሰቧ በአሜሪካ አየር መንገድ ከፈረንጆቹ…

ሰሜን ኮሪያ ተጨማሪ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ ማቀዷን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢሲ) ሰሜን ኮሪያ ከፈረንጆቹ ግንቦት 27 እስከ ሰኔ 4 ባለው ጊዜ ውስጥ ተጨማሪ የስለላ ሳተላይት ለማምጠቅ ማቀዷን ለጃፓን አሳውቃለች።   ባለፈው ህዳር ወር ውስጥ የመጀመሪያውን የስለላ ሳተላይት ማምጠቋ እና ሰፊ ውግዘት ማስተናገዷም…