Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ህንድ በሂንዱ ሀይማኖታዊ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 መድረሱ ተገለፀ፡፡ አደጋው በህንድ ኡታር ፓራዴሽ ግዛት ሀታራስ በተባለው ስፍራ ላይ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሀይማታዊ ስነ ስርዓት እያከናወኑ በነበረበት…

ሩሲያ 5 የዩክሬን SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዩክሬን ላይ በሰነዘረችው ጥቃት አምስት SU-27 ተዋጊ ጄቶችን ማውደሟን የሀገሪቱ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ተዋጊ ጄቶቹ ላይ ጥቃት የተፈጸመው በኢስካንደር-ኤም ሚሳኤሎች እንደሆነ ያስታወቀችው ሩሲያ፤ በዩክሬን ማዕከላዊ ፖልታቫ ክልል…

ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በዶንባስ ክልል የሚገኝ ተጨማሪ ግዛት መቆጣጠሯን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ኖቮፖክሮቭስኮይ በመባል የሚጠራው የዶኔስክ መንደር ከዩክሬን ሃይሎች ሙሉ በሙሉ ነጻ መደረጉን አረጋግጧል፡፡…

እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ አስከፊ ጦርነት ይጠብቃታል – ኢራን

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ ላይ ወታደራዊ ጥቃት የምትፈጽም ከሆነ ከባድ አጸፋዊ እርምጃ ይጠብቃታል ስትል ኢራን አስጠነቀቀች፡፡ ኢራን ይህንን ያለችው እስራኤል በሊባኖስ የሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ይዞታዎችላይ መጠነ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ለማካሄድ ዝግጁ ነኝ…

በኢራን ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢራን በቅርቡ በሄሊኮፕተር መከስከስ አደጋ ህይወታቸውን ባጡት ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ራይሲ ቦታ አዲስ ፕሬዚዳንት ለመተካት አስቸኳይ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ መካሄድ ጀምሯል። በዚህም በዛሬው ዕለት የድምፅ መስጫ ጣቢያዎች ከማለዳ ጀምሮ ተከፍተው ኢራናውያን…

በኬኒያ የተከሰተው ሁከት እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ ፓርላማ ያጸደቀውን የታክስ ሕግ ትከትሎ በሀገሪቱ የተከሰተው ሁከት እና ብጥብጥ እንዲረግብ የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋኪ ማሃማት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሊቀ መንበሩ በዛሬው እለት ባወጡት መግለጫ÷ በኬኒያ የታክስ ሕጉን ምክንያት…

የቱርክ እና የሩሲያ ፕሬዚዳንቶች በቀጣይ ሳምንት ይወያያሉ ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ጣይብ ኤርዶሃን እና የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በቀጣይ ሳምንት እንደሚወያዩ የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን የሁለቱ ሀገራት ፕሬዚዳንቶች በሚቀጥለው ሳምንት…

በሩሲያ በደረሰ የእሳት አደጋ የ8 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሩሲያ መዲና ሞስኮ 50 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በሚገኘው የቀድሞ የምርምር ተቋም ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ እስካሁን የ8 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል፡፡ በአደጋው ሁለት ሰዎች እሳቱ በድንገት ከተነሳ በኋላ ማምለጥ ባለመቻላቸው ወዲያውኑ ሕይወታቸው…

ቤኒያሚን ኔታንያሁ በጋዛ ያለው ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል አሉ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሀገራቸው ከሃማስ ጋር በጋዛ እያደረገችው ያለው ከፍተኛ ውጊያ ማብቂያው ተቃርቧል ሲሉ ተናገሩ።   ኔታንያሁ ቻናል 14 ለተሰኘው የሀገሪቱ ቴሌቪዥን÷ በራፋህ ያለው ከባድ የጦርነት ምዕራፍ…

የሁቲ አማጺያን በመርከብ ላይ የድሮን ጥቃት መፈጸማቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን የሚንቀሳቀሱት የሁቲ አማፂያን ዛሬ ረፋድ ላይ በፈጸሙት የሰው አልባ ድሮን ጥቃት በቀይ ባህር ትጓዝ በነበረች መርከብ ላይ ጉዳት ማድረሳቸው ተነገረ። ጥቃቱ የሁቲዎችን እንቅስቃሴ የሚቆጣጠረው እና ለሚፈፀሙ ጥቃቶች ምላሽ ሲሰጥ የቆየው የአሜሪካ…