Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን ከተከለች ወታደራዊ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን የምትተክል ከሆነ ወታደራዊ እርምጃ እንደምትወሰድ ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡
አሜሪካ ዘመናዊ የተባሉ ሚሳኤሎችን በፈረንጆቹ ከ2026 ጀምሮ በጀርመን እንደምትተክል ውሳኔ ያሳለፈችው በ75ኛው የሰሜን አትላንቲክ…
የኬንያ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ካቢኔያቸውን በተኑ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ከሁለት ባለስልጣናት ውጪ ካቢኔያቸው መበተኑን አስታውቀዋል፡፡
ውሳኔው የተለያዩ የግብር ጭማሪዎችን በያዘው የፋይናንስ ረቂቅ ሕግ ላይ የተከሰተውን ሕዝባዊ አመጽ ተከትሎ የተወሰነ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡
በዚህ…
በህንድ በተከሰተ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ጉዳት ደረሰባቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ህንድ በተከሰተ አሰቃቂ የትራፊክ አደጋ የ18 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ በርካቶች ከባድና ቀላል ጉዳት እንደደረሰባቸው ተነገረ፡፡
አደጋው በኡታር ፕራዴሽ ግዛት የፍጥነት መንገድ ላይ ተደራራቢ የህዝብ ማመላለሻ አውቶቡስ ከወተት ጫኝ ተሸከርካሪ ጋር…
ሂዝቦላህ በእስራኤል የጦር ካምፖች ላይ ጥቃት መፈፀሙን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሚንቀሳቀሰው የሂዝቦላህ ቡድን በእስራኤል የጦር ካምፖች ላይ መጠነ ሰፊ የአፀፋ ጥቃት መፈፀሙን የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ አደረገ፡፡
ቡድኑ በሳምንቱ መጨረሻ በሰሜናዊ እስራኤል በሚገኙ ሶስት የጦር ሰፈሮች ላይ የአፀፋ ጥቃት መፈጸሙን…
ብሪክስ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑ ተጠቆመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ራሱን የቻለ የፋይናንስ ሥርዓት ሊጀምር መሆኑን ሩሲያ አስታወቀች፡፡
በቻይና ቤጂንግ በተካሄደው 12ኛው የዓለም የሰላም ፎረም ላይ፥ ሩሲያ ከብሪክስ ሀገራት ጋር በብሔራዊ ምንዛሬ የምታደርገው የንግድ ልውውጥ መጠን በየጊዜው እያደገ መሆኑ…
ማሱድ ፔዜሽኪያን የኢራን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የለውጥ አቀንቃኙ ዶክተር ማሱድ ፔዜሽኪያን ተፎካካሪያቸውን ወግ አጥባቂውን ሳኢድ ጃሊሊን በማሸነፍ የኢራን ፕሬዚዳንት ሆነው ተመረጡ።
በምርጫው በተሰጠው ድምጽ ዶክተር ፔዜሽኪያን 53 ነጥብ 3 በመቶ ሲያገኙ፤ ተፎካካሪያቸው ጃሊሊ 44 ነጥብ 3 በመቶ…
25 ሰዎች ከሱዳን ግጭት ሸሽተው በባህር ሲጓዙ ሰጥመው ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በማዕከላዊ ሱዳን ሲናር ግዛት ውስጥ እየተካሄደ ያለውን ግጭት ሲሸሹ የተሳፈሩበት የእንጨት ጀልባ ተገልብጣ ቢያንስ 25 ሰዎች በባህር ሰጥመው ህይወታቸው እንዳለፈ ተነግሯል።
የአስቸኳይ ድጋፍ ሰጪ ኃይል ወደ አካባቢው ሲገባ፣ ከአቡ ሁጃር ከተማ…
በብሪታኒያ ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታኒያ በተካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የሌበር ፓርቲ ማሸነፉ ተገለፀ፡፡
ሌበር ፓርቲ እስካሁን ከብሪታኒያ 650 ወንበሮች 411 ያህሉን በማግኘት ነው ጠቅላላ ምርጫውን ማሸነፍ የቻለው፡፡
በውጤቱ መሰረት የሌበር ፓርቲው መሪ ኬር ስታርመር…
ሩሲያና ኢራን የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በተለያዩ የጋራ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቃል ገብተዋል።
የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በካዛኪስታን በተካሄደው የሻንጋይ የትብብር ድርጅት (ኤስሲኦ) ከኢራን እና ኳታር መሪዎች ጋር የሁለትዮሽ ውይይት…
በህንድ ሀይማኖታዊ ስነ ስርዓት ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 ደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜናዊ ህንድ በሂንዱ ሀይማኖታዊ ፌስቲቫል ላይ በተፈጠረ መተፋፈግ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 121 መድረሱ ተገለፀ፡፡
አደጋው በህንድ ኡታር ፓራዴሽ ግዛት ሀታራስ በተባለው ስፍራ ላይ የሂንዱ እምነት ተከታዮች ሀይማታዊ ስነ ስርዓት እያከናወኑ በነበረበት…