Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ሩሲያ በክሪሚያ ግዛት 33 የዩክሬን ድሮኖች መጣሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በክሪሚያ ግዛት 33 የዩክሬን ድሮኖችን መትታ መጣሏን የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እንዳስታወቀው÷ ድሮኖቹ የተመቱት በክሪሚያ ግዛት ወደ ጥቁር ባህር ሲንቀሳቀሱ የሩሲያ አየር ሀይል በፈጸመው ጥቃት ተመትተው ወድቀዋል፡፡…
ባይደን በኮቪድ -19 ተያዙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸው ተሰምቷል፡፡
ባይደን በለስቬጋስ ደጋፊዎቻቸውን ሲጎበኙ ባደረጉት ንግግር የኮቪድ-19 ዘመቻው እንዲቆም ቢያዙም ፥ ነጩ ቤተ-መንግስት በትናንትናው ምሽት ባይደን በኮቪድ -19 መያዛቸውን በይፋ…
የሁቲ አማፂያን በነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት ፈጸሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የየመን ሁቲ አማፂያን በቀይ ባሕር በምትተላለፍ ነዳጅ ጫኝ መርከብ ላይ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታውቀዋል፡፡
ፈጽመነዋል ያሉትን ጥቃት የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስልም ይፋ አድርገዋል፡፡
በምስሉ ላይ እንደሚታየው አንዲት ትንሽ ታንኳ ወደ ነዳጅ ጫኟ…
ሩሲያና ቻይና የጋራ ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ እና ቻይና በደቡብ ቻይና ባህር ወታደራዊ ልምምድ መጀመራቸውን የሩሲያ እና የቻይና መንግስት መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል፡፡
ሀገራቱ አሜሪካ በሁለቱም ላይ የጣለችውን ማዕቀብ ተከትሎ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ወታደራዊ እና የንግድ ግንኙነታቸውን…
ከግድያ ሙከራው በኋላ ትራምፕ በደጋፊዎቻቸው የጀግና አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሣምንቱ መጨረሻ በግድያ ሙከራ ከቆሰሉ በኋላ የቀኝ ጆሯቸው ታሽጎ ወደ ሪፐብሊካን ብሔራዊ ኮንቬንሽን አዳራሽ ሲገቡ የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
መደበኛውን የሪፐብሊካኑ ፕሬዚዳንታዊ ዕጩነት በማሸነፍ…
በእድል ወይም በፈጣሪ ፍቃድ ተርፌያለሁ – ዶናልድ ትራምፕ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግድያ ሙከራ የተቃጣባቸው የአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእድል ወይም በፈጣሪ ፍቃድ ልተርፍ ችያለሁ ሲሉ ገለጹ፡፡
ትራምፕ በመጪው ህዳር ለሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በፔንስልቬንያ የምርጫ ቅስቀሳ ሲያካሂዱ ነበር የግድያ ሙከራው…
ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከቻይና ጋር ያላትን ትብብር ይበልጥ እንደምታጠናክር ተመራጩ ፕሬዚዳንት ማሱድ ፔዜሽኪያን ገልጸዋል።
በቅርብ በታተመ መጣጥፋቸው ቻይና ከሩሲያ ጋር በመሆን በአስቸጋሪ ጊዜያት ከኢራን ጎን መቆሟን ያነሱት ፔዜሽኪያን÷ ይህንን ወዳጅነት…
በትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት እና የአሁኑ እጩ ተወዳዳሪ ዶናልድ ትራምፕ የፌስቡክና ኢንስታግራም ገጽ ላይ ተጥሎ የነበረው ገደብ መነሳቱ ተነገረ።
ሜታ ኩባንያ በትራምፕ የፌስቡክ እና የኢንስታግራም ገጾች ላይ ጥሎት የነበረውን ገደብ ያነሳው ትራምፕ…
የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን ተከሰከሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ የመንገደኞች አውሮፕላን በዋና ከተማው ሞስኮ አቅራቢያ በሚገኝ ደን ውስጥ መከስከሱ ተነገረ።
ሱኮይ ሱፐርጄት 100 የተሰኘው አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ጥገና ተደርጎለት መንገደኞችን ሳይጭን የሙከራ በረራ ሲያደረግ እንደነበር…
አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን ከተከለች ወታደራዊ እርምጃ እወስዳለሁ ስትል ሩሲያ አስጠነቀቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የረጅም ርቀት ሚሳኤሎችን በጀርመን የምትተክል ከሆነ ወታደራዊ እርምጃ እንደምትወሰድ ሩሲያ አስጠነቀቀች፡፡
አሜሪካ ዘመናዊ የተባሉ ሚሳኤሎችን በፈረንጆቹ ከ2026 ጀምሮ በጀርመን እንደምትተክል ውሳኔ ያሳለፈችው በ75ኛው የሰሜን አትላንቲክ…