Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የህብረቱ ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ሰላም ለማስፈን የሚደረገውን ጥረት እንደሚያግዝ ገለጸ። የኮሚሽኑ ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ ከሩዋንዳ ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ጋር በኪጋሊ ተገናኝተው ተወያይተዋል። በውይይታቸውም…

ሀንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት አባልነት ራሷን አገለለች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀንጋሪ ከዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት (አይሲሲ) አባልነት መውጣቷን አስታወቀች፡፡ ሀንጋሪ ከአይሲሲ አባልነቷ የመውጣት ውሳኔዋን ያሳለፈችው በተቋሙ የእስር ማዘዣ የወጣባቸው የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ናታኒያሁ በሀገሪቱ ይፋዊ…

የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ለዒድ አል-ፈጥር በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ 1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል-ፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፤ የረመዳን መንፈስ በአፍሪካ እና በተቀረው ዓለም…

በማይናማር የርዕደ መሬት አደጋ የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትናንት በማይናማር በተከሰተው ርዕደ መሬት የሟቾች ቁጥር ከ1 ሺህ ማለፉ ተነገረ። ትንናት ሀገሪቱን ክፉኛ የመታትና በሬክታር ስኬል 7 ነጥብ 7 በተለካው ርዕደ መሬት በፍርስራሽ ስር በህይወት የተረፉን የመፈለጉ ስራ አሁንም እንደቀጠለ መሆኑ…

በማይናማር በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 7 የተመዘገበ ርዕደ መሬት ተከሰተ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ማይናማር በሬክተር ስኬል 7 ነጥብ 7 የተመዘገበ የርዕደ መሬት አደጋ ተከሰተ። የአደጋውን መከሰት ተከትሎ የተዋቀረው የአደጋ ጊዜ ቡድን እንደገለጸው፤ በመሬት መንቀጥቀጡ እስካሁን የሟቾች ቁጥር በግልጽ ባይታወቅም በ100 የሚቆጠሩ…

ሩሲያ የአፍሪካ አህጉራዊ ትስስር እንዲጠናከር ድጋፍ እንደምታደርግ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ የአፍሪካ ሀገራት የእርስ በርስ ትስስራቸውን ለማጠናከር የሚያስችል ድጋፍ እንደምታደርግ አስታወቀች፡፡ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረኪሂን ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐሙድ አሊ ዩሱፍ ጋር በትብብር መስራት በሚችሉባቸው…

ቱርክ የሩሲያና ዩክሬንን የሰላም ጥረት እንድታግዝ በአሜሪካ ጥሪ ቀረበላት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቱርክ ሩሲያ እና ዩክሬንን ለማሸማገል የሚደረገውን ጥረት እንድታግዝ አሜሪካ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በአሜሪካ የስራ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ከአሜሪካ አቻቸው ማርኮ ሩቢዮ ጋር ተገናኝተው በሁለትዮሽ እና…

የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ዩክሬንን ጦርነት ለማስቆምና ሰላም ለማምጣት የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና ዩክሬን ተደራዳሪዎች ጋር በተናጠል ተወያይተዋል። በሀገራቱ መካከል ሰላም ለማምጣት አሜሪካ የጀመረችው ጥረት የቀጠለ ሲሆን፤ የአሜሪካ አደራዳሪዎች ከሩሲያና…

ወደ እንግሊዙ ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ የበረሩ አውሮፕላኖች አቅጣጫቸውን እንዲቀይሩ ተገደዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለንደን በሚገኘው ሄትሮው አውሮፕላን ማረፊያ አቅራቢያ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት አውሮፕላን ማረፊያው ሙሉ በሙሉ መዘጋቱ ተሰምቷል፡፡ በአደጋው አውሮፕላን ማረፊያው ከፍተኛ የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ ያገጠመው መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡…

በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው

በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ሊካሄድ ነው አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩክሬን የሰላም አስከባሪ ጦር ጉዳይ ከ20 በላይ ሀገራት የሚሳተፉበት ከፍተኛ ወታደራዊ ስብሰባ ዛሬ በብሪታንያ ይካሄዳል፡፡ በስብሰባው ላይ ብሪታንያና ፈረንሳይ…