Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በአውሮፓ 30 በመቶ የኃይል አቅርቦት በነፋስና በፀሐይ ኃይል መተካቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ 13 የአውሮፓ ህብረት አባል ሀገራት ከድንጋይ ከሰል እና ከጋዝ ይልቅ ከነፋስ እና ከፀሀይ የበለጠ የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን ሪፖርት አመላክቷል።   በ2024 የመጀመሪያዎቹ ስድስት ወራት…

በሕንድ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕንድ ደቡባዊ ግዛት ኬራላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ የ24 ሰዎች ሕይወት ሲያልፍ በ66 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱ ተሰምቷል፡፡ እየተከናወነ ያለውን የነፍስ አድን ሥራም የድልድይ መደርመስ እያስተጓጎለው መሆኑን ተከትሎ…

ቻይና ሙቀት የሚያመርት 4ኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ የማስፋፊያ ሥራ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና በዓለም የመጀመሪያ የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት አምራች አራተኛ ትውልድ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ የማስፋፊያ ሥራ ጀምራለች።   የማስፋፊያው ሥራ በምስራቅ ቻይና ሻንዶንግ ግዛት በትናንትናው እለት መጀመሩም ተመላክቷል፡፡…

እስራኤል በ9 የሊባኖስ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙ ዘጠኝ ከተሞች ላይ ከበድ ያለ ጥቃት መፈፀሟ ተገለፀ፡፡ እስራኤል በደቡባዊ ሊባኖስ በሚገኙት ሁዎላ፣ ማርካቢ፣ አይታ አል ሻብ፣ ኪሃም፣ ሻኸን፣ ያሩን፣ ማይስ አል ጀበል፣ ኬፈርኬላ እና ቦር አል ሻማሊ በተባሉ…

እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ ያደረሰባትን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ ደበደበች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በጎላን ተራራ ሂዝቦላ አድርሶብኛል ያለችውን ጥቃት ተከትሎ ሊባኖስን በቦንብ መደብደቧ ተነግሯል፡፡ የእስራኤል ጦር በማእከላዊ ዴር ኤል ባላ ውስጥ ለመስክ ሆስፒታል እና ለመጠለያነት በሚያገለግል ትምህርት ቤት ላይ ጥቃት በመሰንዘር 15…

የቻይና ፕሬዚዳንት በመሬት መንሸራተት ሕይወታቸውን ላጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ሰሞኑን በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ሕይወታቸውን ላጡ ሰዎች የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሺ ለፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…

የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች የሰሜን ኮሪያ ተብለው በመተዋወቃቸው በፈረንሳይ ላይ ቅሬታ እንደሚቀርብባት ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓሪስ የኦሊምፒክ መክፈቻ ሥነ-ስርዓት ላይ የደቡብ ኮሪያ አትሌቶች በስህተት ሰሜን ኮሪያ ተብለው ከተዋወቁ በኋላ የኦሊምፒክ አዘጋጆቹ ይቅርታ መጠየቃቸው ተሰምቷል። ሀገራቸውን ወክለው ለኦሊምፒክ ሊሳተፉ በፓሪስ የከተሙት ደቡብ ኮሪያውያን በሴን…

በካናዳ የተከሰተ ከባድ ሰደድ እሳት የጃስፐር ከተማን ግማሽ አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የሰደድ እሳት የካናዳ የቱሪስት መዳረሻ የሆነችውን ጃስፐር ከተማ ግማሽ ያህሏን አውድሟቷል ተብሏል።   ጃስፐር በካናዳ ምዕራባዊ ክፍል በአልበርታ ግዛት በተራራማው የጃስፐር ብሔራዊ ፓርክ መሃል የምትገኝ ከተማ ናት።…

ፕሬዚዳንት ሩቶ የተቃዋሚ ፓርቲ አባላትን ለካቢኔነት አጩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በራይላ ኦዲንጋ ከሚመራው ዋና ተፎካካሪ ፓርቲ አራት ሰዎችን ለካቢኔነት ማጨታቸው ተሰምቷል። በዚህም ሀሰን ጆሆ የማዕድን፣ የብሉ ኢኮኖሚ እና የባህር ጉዳዮች የካቢኔ ፀሐፊ ሆነው ሲመረጡ፣ ዊክሊፍ ኦፓራኒያ የሕብረት…

በ2030 ለማሳካት ከታቀዱ የልማት ግቦች ውስጥ 17 በመቶ ብቻ እየተከናወነ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፈረንጆቹ እስከ 2030 ድረስ ለማሳካት ከታቀዱ የልማት ግቦች ውስጥ 17 በመቶ ብቻ በመከናወን ላይ መሆናቸውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) አስታወቀ፡፡ ስድስት ዓመታት ብቻ በቀሩት የመንግስታቱ ድርጅት 17 የልማት ግቦች ዓለም አቀፉ…