Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ደቡብ ኮሪያ ከሰሜን ኮሪያ ጋር ለመነጋገር ፍቃደኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኮሪያው ፕሬዚዳንት ዩን ሱክ ዮል ከሰሜን ኮሪያ ጋር ያለውን ውጥረት ለማርገብና የኢኮኖሚ ትብብርን ለመቀጠል የሚያስችሉ መንገዶችን የሚያከናውን አዲስ የሥራ ቡድን ለማቋቋም ሀሳብ አቅርበዋል።
አዲሱ የሥራ ቡድንም የቀጣናውን ውጥረት ማርገብን…
በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ዳረገ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ጊዜ በመካከለኛና ምዕራብ አፍሪካ የተከሰተ የጎርፍ አደጋ ከ700 ሺህ በላይ ሰዎችን ለችግር ተጋላጭ ማድረጉን የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ ጉዳዮች ማስተባበሪያ ጽ/ቤት (ኦቻ) ሪፖርት አመለከተ።
ይህ አሳሳቢ ሁኔታ የዝናብ ወቅት በገባ ሁለት…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በአፍሪካ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ተብሎ ታወጀ
አዲስ አበባ፣ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ማዕከል(ሲዲሲ) የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተብሎ የሚጠራውን ተላላፊ በሽታ የአህጉሪቱ ድንገተኛ የህብረተሰብ ጤና አደጋ ሲል አውጇል።
አዋጁ መንግስታት ምላሻቸውን እንዲያስተባብሩ እና ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች የህክምና…
ኢራን በእስራኤል ላይ ጥቃት እንዳትሰነዝር ምዕራባውያን ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን በእስራኤል ላይ ምላሽ እሰጣለሁ በሚል ካቀደችው የበቀል ጥቃት እንድትቆጠብ የምዕራባውያን ሀገራት ያቀረቡትን ጥሪ ውድቅ ማድረጓ ተሰምቷል፡፡
በቅርቡ ቴህራን ውስጥ የሐማስ የፖለቲካ ኃላፊ ኢስማኢል ሃኒዬህ መገደላቸውን ተከትሎ ኢራን በእስራኤል…
ዩክሬን 30 የሩሲያ ድሮኖችን መትታ መጣሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ዓየር ኃይል የሩሲያ 30 ድሮኖች ተመትተው መውደቃቸውን አስታውቋል፡፡
የሀገሪቱ ዓየር ሃይል በሰጠው መግለጫ ፥ ድሮኖቹ በደቡባዊ፣ ሰሜናዊ እና መካከለኛው ዩክሬን በሚገኙ ስምንት አካባቢዎች ተመትተው መውደቃቸውን ነው ያስታወቀው፡፡…
ዩክሬን በከርስክ 28 መንደሮችን መቆጣጠሯን ሩሲያ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያ ከርስክ የሚገኙ 28 መንደሮችን ተቆጣጥራለች ስትል ሩሲያ አስታውቃለች፡፡
የከርስክ ተጠባባቂ ገዥ አሌክሲ ስሚርኖቭ ለሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከባለስልጣናት ጋር ባደረጉት ስብሰባ ላይ እንደገለጹት፤ ዩክሬን 28 የሩሲያ…
ሩሲያና ዩክሬን በኒውክሌር ጣቢያ ላይ በተነሳው የእሳት አደጋ ተወነጃጀሉ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን እና ሩሲያ በግዙፉ ዛፖሪዝዝሂያ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ምክንያት እርስ በርስ መወነጃጀላቸው ተሰምቷል።
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዘለንስኪ እንደተናገሩት፥ በሩሲያ ከሁለት ዓመት በላይ ሲተዳደር የነበረው…
በኡጋንዳ በመሬት መንሸራተት አደጋ የ21 ሰዎች ሕይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኡጋንዳ ዋና ከተማ ካምፓላ የጣለው ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ አሁን የ21 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰምቷል።
በከተማዋ ኪቲዚ በተሰኘው የቆሻሻ መጣያ ሥፍራ ነዋሪዎች በተኙበት የተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ፥ በሰዎች፣…
የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ውስጥ እየተዋጉ መሆኑን ፕሬዚዳንት ዜለንስኪ ተናገሩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ግዛት ዘልቀው በመግባት እየተዋጉ መሆኑን የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ቮሎድሚር ዜለንስኪ ገለጹ፡፡
ዘሌንስኪ ለመጀመሪያ ጊዜ ወታደራቸው በሩሲያ ምዕራባዊ ኩርስክ ግዛት ድንበር ውጊያ ላይ መሆኑን ያረጋገጡ ሲሆን ፥ ጥቃት እያደረሰ…
በብራዚል በአውሮፕላን አደጋ የ62 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት 58 መንገደኞችን እና አራት የበረራ ሰራተኞችን አሳፍሮ የነበረ አውሮፕላን ተከስክሶ በህይወት የተረፈ ሰው አለመኖሩ ተገለጸ።
ባለ መንታ ሞተር ቱርቦፕሮፕ አውሮፕላን በደቡብ ብራዚል ፓራና ከምትገኘው ካስካቬል ወደ ሳኦ ፖሎ…