Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሩሲያና ዩክሬንን ለማሸማገል ኪዬቭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕንዱ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ከመከሩ ከሣምንት በኋላ ከዩክሬን ፕሬዚዳንት ጋር ለመወያየት ኪዬቭ ገብተዋል፡፡ በዩክሬን እና ሩሲያ መካከል ያለው ጦርነት እንዲቆምና ሰላም እንዲሰፍን ሕንድ ጥሪ…

ሂዝቦላህ በጎላን ተራራማ ቦታዎች ላይ የሮኬት ጥቃት ፈጸመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊባኖስ ታጣቂ ቡድን ሂዝቦላህ በጎላን ተራሮች ላይ የሮኬት ጥቃት መፈጸሙ ተሰምቷል፡፡ ጥቃቱ እስራኤል በቡድኑ ላይ የፈጸመችውን የአየር ጥቃት ተከትሎ የተወሰደ አጸፋዊ እርምጃ መሆኑ ነው የተገለጸው፡፡ የእስራኤል ጦር ትላንት ምሽት በወሰደው…

የፖክሮቭስክ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን አዘዘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ አጸፋዊ እርምጃ በመውሰድ ወደ ፖክሮቭስክ መገስገሷን ተከትሎ የከተማዋ ነዋሪዎች ቀያቸውን ለቀው እንዲወጡ ዩክሬን ማዘዟ ተሰምቷል፡፡ ዩክሬን ከሳምንታት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ መግባቷ የሚታወስ ሲሆን ፥ ይህንንም የሁለቱ ሀገራት መንግስታት…

ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ ጉዳዮችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃማስ የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነትን የሚያደናቅፉ አለመግባባቶችን ለመፍታት የቀረበውን ሃሳብ እንዲቀበል አሜሪካ አሳስባለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በትናንትናው ዕለት ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር…

ሞዛምቢክ የናካላን ወደብ ለማላዊ ለማከራየት ተስማማች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሞዛምቢክ በሰሜኑ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኘውን የናካላ ወደብ፣ ወደብ አልባ ለሆነችው ጎረቤቷ ማላዊ ለማከራየት መስማማቷ ተገልጿል፡፡ የወደብ ኪራይ ስምምነቱን የሞዛምቢክ ፕሬዚዳንት ፊሊፔ ኒዩሲ እና የማላዊ አቻቸው ላዛሩስ ቻክዌራ ተፈራርመዋል፡፡…

የቻይና እና የፊሊፒንስ መርከቦች በደቡብ ቻይና ባህር ላይ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና እና የፊሊፒንስ መርከቦች ሁለቱ ሀገራት የይገባኛል ጥያቄ በሚያነሱበት የደቡብ ቻይና ባህር ላይ መጋጨታቸው ተነገረ፡፡ ሳቢና ሾል በተባለው የደቡብ ቻይና ባህር አካባቢ በተከሰተው የመርከቦች ግጭት ሁለቱ ሀገራት እርስ በርስ እየተወነጃጀሉ…

ዩክሬን የሩሲያን ስትራቴጂካዊ ድልድይ አወደመች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን ወደ ሩሲያ ኩርስክ ግዛት የምታደርገውን ግስጋሴ ቀጥላ በሳምንት ውስጥ ሁለተኛውን ስትራቴጂካዊ ድልድይ ማውደሟን አስታውቃለች፡፡ የዩክሬን ወታደሮች በዝቫኖ በሚገኘው በሴይም ወንዝ ድልድይ ላይ ጥቃት ሲፈጽሙ የሚያሳይ ተንቀሳቃሽ ምስል ይፋ…

ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ማዕከል ላይ ጥቃት ከፈጸመች ከባድ አጸፋዊ ምላሽ ይጠብቃታል – ሩሲያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በኩርስክ የኒውክሌር ሃይል ማመንጫ ማዕከል ላይ ጥቃት ከሰነዘረች የሩሲያ ጦር አፋጣኝ አጸፋዊ እርምጃ እንደሚወስድ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስጠንቅቋል። ዩክሬን ከቀናት በፊት ወደሩሲያ ግዛት ዘልቃ በመግባት ጥቃት እያደረሰች መሆኗን እና…

ዩክሬን “በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ድል ቀናኝ” አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩክሬን ወታደሮች በሩሲያ ኩርስክ ግዛት አቋማቸውን እያጠናከሩና ድል እየተቀዳጁ መሆናቸውን የሀገሪቱ የጦር ኃይሎች አዛዥ ኦሌክሳንድር ሲርስኪ ተናገሩ፡፡ የዩክሬን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በበኩሉ ኪየቭ ከነሐሴ 6 ቀን 2024…

ዩክሬን ወደ ሩሲያ ድንበር ያደረገችው ግስጋሴ ዋሺንግተን ያልጠበቀችው እንደነበር ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን በሩሲያ ኩርስክ ግዛት ላይ ያደረሰችው ጥቃት በአካባቢው ያሳደረውን ተፅዕኖ እና የፕሬዚዳንት ቮሎዲሚር ዜሌንስኪን ድፍረት የተሞላበት እርምጃ በአሜሪካ ያልተጠበቀ መሆኑ ተነገረ። የዩክሬን የሩሲያን ድንበር አልፋ በብዙ ኪሎሜትሮች መዝለቋን…