Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ብሪክስ በአፍሪካ ሀገሮች መነቃቃት እንዲፈጠር ማድረጉ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪክስ ለአፍሪካ ሀገራት መነቃቃት የፈጠረና ከተለያዩ ተጽዕኖዎች ለመላቀቅ በር የከፈተ ስለመሆኑ በምዕራብ አፍሪካ ሀገራት የብሪክስ ተወካይ አምባሳደር ሳምሶንደን ኦላጉንጁ ተናገሩ።
ብሪክስን በመወከል በተለያዩ ሀገራት የፖለቲካ፣ የኢኮኖሚና ሌሎች…
ጆሀን ሩፐርት የአፍሪካ ቁጥር አንድ ቱጃር ሆኑ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደቡብ አፈሪካዊው ጆሀን ሩፐርት የሃብታቸውን መጠን ወደ 14 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር በማሳደግ በአፍሪካ ቀዳሚው ቱጃር ለመሆን መብቃታቸው ተነገረ።
የግዙፉ ቅንጡ ሰዓቶች አምራች ሲ ፋይናንሺየር ሪችሞንት ድርጅት ባለቤት የሆኑት የ74 ዓመቱ…
ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር በሯን ከፈተች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራን ከአሜሪካ ጋር በኒውክሌር ዙሪያ ለመደራደር ዝግጁ መሆኗን አስታውቃለች፡፡
የኢራን ከፍተኛ መሪ አያቶላህ አሊ ካሜኒ በቴህራን የኒውክሌር ፕሮግራም ላይ ከአሜሪካ ጋር እንደገና ለመደራደር ለሀገሪቱ መንግስት "ምንም እንቅፋት የለም" ብለዋል።…
አሜሪካ ከፌስቡክ ላይ የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች እንዲነሱ ግፊት አድርጋ ነበር ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አሥተዳደር በ2021 የኮቪድ-19 የተወሰኑ ይዘቶች ከፌስቡክ እንዲወገዱ ለወራት በተደጋጋሚ ግፊት ማድረጉን የሜታ ኩባንያ መስራች ማርክ ዙከር በርግ አመላከቱ፡፡
ዙከር በርግ ለሀገሪቱ ምክር ቤት የፍትሕ ኮሚቴ በጻፉት ደብዳቤ÷…
አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው ተመረጡ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትውልድ ሀረጋቸው ከኢትዮጵያ የሚመዘዘው አሜሪካዊው አምባሳደር ዮሐንስ አብርሃም የካማላ ሀሪስ የፕሬዚዳንታዊ ሽግግር ቡድን ሀላፊ ሆነው መመረጣቸው ተነገረ።
ዴሞክራቶችን ወክለው በመጪው የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ የሚፎካከሩትን ካማላ ሀሪስ የዕለት…
በ2024 አጋማሽ የሩሲያ ኢኮኖሚ በ4 ነጥብ 6 በመቶ ማደጉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በፈረንጆቹ 2024 የመጀመሪያ አጋማሽ የሩሲያ ምጣኔ ሀብት (ጂዲፒ) በ4 ነጥብ 6 በመቶ ማደጉን አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ የሀገሪቱን የኢኮኖሚ ሁኔታ አስመልክቶ ባደረጉት የቪዲዮ ኮንፈረንስ ላይ “እንዳለፈው ዓመት…
የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ስቬን ጎራን ኤሪክሰን ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ የነበሩት ስቬን ጎራን ኤሪክሰን በ 76 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡
ባጋጠማቸው የካንሰር ሕመም ምክንያት በሕይወት የመቆያ ጊዜያቸው አንድ ዓመት ብቻ እንደነበር በሐኪሞቻቸው ተነግሯቸው…
የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት የ19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸው ተሰማ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱኒዚያው ፕሬዚዳንት ካይስ ሰዒድ በመጪው ጥቅምት ወር ላይ ከሚካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አስቀድሞ 19 ሚኒስትሮችን ከሀላፊነት ማንሳታቸውን አስታውቀዋል።
ከሀላፊነት ከተነሱት መካከል የውጭ ጉዳይ፣ የመከላከያ እና የጤና ሚኒስትሮች እንደሚገኙበት…
በፓኪስታን በህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ ላይ በተከሰተ አደጋ 37 ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን በሁለት የተለያዩ ቦታወች ላይ በተከሰተ የህዝብ ማመላለሻ አውቶብስ አደጋ 37 ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መጎዳታቸው ተገለፀ፡፡
የመጀመሪያው አውቶብስ 70 ሰዎችን አሳፍሮ ከኢራን ተነስቶ ፑንጃብ ወደ ተባለችው የፓኪስታን ግዛት እየተጓዘ…
በብራዚል የተከሰተው ሰደድ እሳት በ30 ከተሞች ላይ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብራዚል ሳኦ ፖሎ ግዛት የተከሰተው ሰደድ እሳት እስከ አሁን ሁለት ሰዎችን ለህልፈት ሲዳርግ በ30 ከተሞች ላይ ደግሞ ተፅዕኖ ማስከተሉ ተገልጿል፡፡
የግዛቱ ባለስልጣናት÷ የተከሰተው ሰደድ እሳት በ30 ከተሞች ላይ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑን…