Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

በመካከለኛው አውሮፓ የተከሰተው የጎርፍ አደጋ የተነሳ የሰዎች ህይወት ጠፋ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በመካከለኛው አውሮፓ በሚገኙ ሀገራት በተከሰተ የጎርፍ አደጋ ስምንት ሰዎች ሲሞቱ በርካቶች መፈናቀላቸው ተገለፀ፡፡ ለቀናት የጣለውን ከባድ ዝናብ ተከትሎ በደረሰ የጎርፍ አደጋ ኦስትሪያ፣ ቼክ ሪፐብሊክ፣ ፖላንድ እና ሮማኒያ ጉዳት ደርሶባቸዋል።…

የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ ተደረገባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 6፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በድጋሚ የግድያ ሙከራ እንደተደረገባቸው ተሰምቷል፡፡ ዶናልድ ትራምፕ ፍሎሪዳ በሚገኘው የጎልፍ ክለባቸው ውስጥ በነበሩበት ወቅት ነው የግድያ ሙከራ የተደረገባቸው፡፡ በወቅቱ የአሜሪካ ደህንነት መስሪያ…

በኮንጎ መፈንቅለ መንግሥት ሙከራ አሜሪካውያንን ጨምሮ 37 ግለሰቦች የሞት ቅጣት ተፈረደባቸው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ኮንጎ ወታደራዊ ፍ/ቤት በመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ የተከሰሱ 3 አሜሪካውያን ዜጎችን ጨምሮ 37 ግለሰቦች በሞት እንዲቀጡ ወሰነ፡፡ በሞት እንዲቀጡ ከተወሰነባቸው 37 ግለሰቦች መካከል አብዘኞቹ የኮንጎ ዜጎች ሲሆን÷3…

የክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 ቢሊየን ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእግር ኳስ ኮከቡ ክሪስቲያኖ ሮናልዶ የማህበራዊ ሚዲያ ተከታዮች ቁጥር 1 በሊየን መድረሱ ተገለፀ፡፡ ሮናልዶ 1 ቢሊዮን ተከታይ ያገኘው በሚጠቀማቸው የተለያዩ የማህበራዊ ትስስር ገፆች ሲሆን በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያዎች ከፍተኛ ተከታይ ያለው…

ቻይና የጡረታ መውጫ ዕድሜን ከፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የጡረታ መውጫ እድሜን ከፈረንጆቹ 1950 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ከፍ ማድረጓ ተሰማ። ሀገሪቱ በእድሜ የገፉ ዜጎቿ ቁጥር መጨመር እንዲሁም የጡረታ በጀት መቀነስ ለማሻሸያው ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ ቀደም ሲል ከጉልበት ጋር ለተያያዙ…

ሩሲያ ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና ሰረዘች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በስለላ ወንጀል የጠረጠረቻቸውን ስድስት የብሪታኒያ ዲፕሎማቶችን ዕውቅና መሰረዟን አስታውቃለች፡፡ የሩሲያ የፀጥታ እና ደህንነት አገልግሎት ኤፍ ኤስ ቢ÷ ዲፕሎማቶቹ የሩሲያን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል እንቅስቃሴ ሲያደርጉ እንደነበር…

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው ባለስቲክ ሚሳዔል አስወነጨፈች 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በርካታ ቁጥር ያለው የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባለስቲክ ሚሳዔል ማስወንጨፏ ተነገረ። የደቡብ ኮሪያ ጥምር ጦር አዛዦች እንዳስታወቀው÷ ሰሜን ኮሪያ በቁጥር በርከት ያሉ ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ምስራቅ ባህር ዛሬ ማለዳ ላይ ተኩሳለች።…

በናይጄሪያ የነዳጅ ጫኝ ቦቴ ባጋጠመው ግጭት ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በናይጀሪያ ሰሜን ማዕከላዊ ኒጀር ግዛት ነዳጅ ጫኝ ቦቴ እንስሳትን ከጫነ የጭነት ተሽከርካሪ ጋር ተጋጭቶ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወታቸው ማለፉ ተነገረ። አደጋው በሰው ህይወት ላይ ካደረሰው ጉዳት ባለፈ በንብረት ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትሏል።…

በኬኒያ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኬንያ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ላይ በደረሰ የእሳት አደጋ የ17 ተማሪዎች ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ አደጋው በማዕከላዊ ኬንያ በሚገኘው የሂል ሳይድ የመጀመሪያ ትምህርት ቤት ላይ ሲሆን በአደጋው ከ17 ተማሪዎች ህልፈት በተጨማሪ 14 ተማሪዎች…

ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ  ለአፍሪካ ሀገራት የ51 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገቡ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዥንፒንግ ለአፍሪካ ሀገራት የስራ እድል ፈጠራ የሚውል የ51 ቢሊየን ዶላር የድጋፍ ገንዘብ ለመስጠት ቃል ገብተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)ን ጨምሮ ሌሎች  የአፍሪካ ሀገራት መሪዎች በተገኙበት የቻይና አፍሪካ…