Browsing Category
ዓለምአቀፋዊ ዜና
ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ እንደምታጠናክር አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ለዓለም አቀፍ ትብብር የጀመረችውን ሥራ አጠናክራ እንደምትቀጥል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ አረጋገጡ፡፡
እየተከበረ በሚገኘው የቻይና ሕዝባዊ ሪፐብሊክ 75ኛ ዓመት ላይ ፕሬዚዳንቱ ባደረጉት ንግግር÷ ቻይና ባለፉት አሥርት ዓመታት…
በአሜሪካ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ አውሎ ነፋስ 30 ሰዎች ሞቱ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሮላይና ግዛት በተከሰተ ዝናብ የቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ አደጋ 30 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ፡፡
አደጋው በፍሎሪዳ መከሰቱ የተገለፀ ሲሆን የጆርጂያ ግዛትን አቋርጦ በመተላለፍ በካሮላይና የተለያዩ ከተሞች ጉዳት ማድረሱ…
የሃማስ መሪ እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት ተገደለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ የሃማስ መሪ ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በፈጸመችው የአየር ጥቃት መገደሉን ቡድኑ አስታውቋል፡፡
ሃማስ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ÷ፋትህ ሻሪፍ አቡ አል አሚን እስራኤል በደቡብ ሊባኖስ በፈጸመችው ጥቃት አብረውት ከነበሩ…
ሩሲያ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ ጣለች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የሀገሪቱን አየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 የዩክሬን ሰው አልባ አውሮፕላኖችን መትታ መጣሏን ገልጻለች፡፡
ጥቃት ለማድረስ የአየር ክልል ጥሰው የገቡ 125 ዩኤቭ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን በተሰካ ሁኔታ ማምከን መቻሉን የሩሲያ የመከላከያ…
እስራኤል ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በፈጸመችው የአየር ላይ ጥቃት ተጨማሪ የሂዝቦላህ ከፍተኛ አመራር መግደሏን አስታውቃለች፡፡
በሊባኖስ በመሸገው ሂዝቦላህ ላይ የሚወሰደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ መቀጠሉን የእስራኤል መከላከያ ሰራዊት ገልጿል፡፡
በዛሬው…
አሜሪካ የኤምባሲ ሰራተኞቿ ከሌባኖስ ለቀው እንዲወጡ አዘዘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ሌባኖሰ የሚገኙ የኤምባሲ ሰራተኞች ቤተሰቦቻቸውን ይዘው እንዲወጡ ትዕዛዝ መስጠቷ ተገለፀ፡፡
ትዕዛዙ የሌባኖሱ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ቡድን ሂዝቦላህ መሪ ሲያድ ሀሰን ናስራላህ በእስራኤል የአየር ሀይል መገደሉን ተከትሎ በመካከለኛው ምስራቅ…
እስራኤል የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በሊባኖስ በሂዝቦላህ ታጣቂ ቡድን ላይ ወታደራዊ እርምጃ እየወሰደች የምትገኘው እስራኤል የቡድኑን መሪ ሀሰን ነስራላህን መግደሏን አስታውቃለች።
የእስራኤል መከላከያ ሃይል እንደገለጸው፤ ሀሰን ነስራላህ ቤይሩት ውስጥ በአርብ ምሽት ጥቃት…
እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትፈጽመውን ጥቃት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ በ79ኛው የተመድ ጉባዔ ላይ ቁጣና ዛቻ የተቀላቀለበት ንግግር አድርገዋል፡፡
በንግግራቸውም÷ዜጎች ወደ ቀያቸው እስካልተመለሱ ድረስ እስራኤል በሂዝቦላህ ላይ የምትወስደው ሁለንተናዊ እርምጃ ተጠናክሮ…
በእስራኤልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ ናት ስትል ሊባኖስ ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራዔልና ሂዝቦላህ መካካል የሚካሄደውን ጦርነት የማስቆም አቅም ያላት አሜሪካ ብቻ እንደሆነች የችግሩ ሰለባ የሆነችው ሊባኖስ አስታወቀች።
የሁለቱ ወገኖች ጦርነት መነሻ አጋርነቱን ለሃማስ ለማሳየት ሚሳዔሎችን ወደ እስራዔል ማስወንጨፍ በጀመረው…
ስራኤል በሂዝቦላህ ዒላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት ስትፈፀም ታጣቂ ቡድኑም ምላሽ እየሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) እስራኤል በሊባኖስ በሚገኙ የሂዝቦላህ ኢላማዎች ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት መፈፀሟ ሲነገር ሂዝቦላህም በምላሹ በእስራኤል ግዛት የሮኬት ጥቃት እየፈፀመ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የእስራኤል ጦር እንዳስታወቀው÷ በደቡባዊ ሊባኖስ በፈጸመው የአየር ጥቃት በርካታ…