Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ዓለምአቀፋዊ ዜና

የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን ትብብር

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ እና የጀርመን ኢንቨስትመንት ኮርፖሬሽን በአፍሪካ የግሉን ዘርፍ ለማጠናከር በትብብር እንደሚሠሩ አረጋግጠዋል፡፡ የተቋማቱ የሥራ ኃላፊዎች በኮትዲቯር አቢጃን ባካሄዱት ውይይት፤ በአፍሪካ በአነስተኛ እና መካከለኛ…

የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን የኢኮኖሚ ማዕቀብ ሊያነሳ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶሪያ የቀድሞ መሪ በሽር አል አሳድ ከስልጣን መውረድን ተከትሎ የአውሮፓ ሕብረት በሶሪያ ላይ የተጣለውን ከፍተኛ የኢኮኖሚ ማዕቀብ ለማንሳት ስምምነት ላይ መድረሱ ተሰማ፡፡ በሕብረቱ 27 አባል ሀገራት አምባሳደሮች የጸደቀው ይህ ውሳኔ፤ በአውሮፓ…

 ፕሬዚዳንት ፑቲን ሩሲያ ለተኩስ አቁምና ለሰላም ንግግር ዝግጁ መሆኗን አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካ አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር ከኢስታንቡሉ ድርድር ማግስት በስልክ ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቶቹ ሁለት ሰዓታትን በፈጀው ውይይታቸው÷ ሩሲያ እና ዩክሬንን ወደ ተኩስ አቁም ስምምነት ማምጣት በሚያስችሉ…

ሃማስ ከእስራኤል ጋር ያቋረጠውን ድርድር ለመቀጠል ዝግጁ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሃማስ ከእስራኤል ጋር አቋርጦት የነበረውን የዶሃ ድርድር ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ሃማስ ፈቀደኝነቱን የገለጸው እስራኤል በአዲስ መልኩ በቡድኑ ላይ መጠነ ሰፊና የተጠናከረ ጥቃት መክፈቷን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡ እስራኤል የቀሩ…

የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ውይይት በኢስታንቡል መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ እና ዩክሬን ተደራዳሪ ልዑካን ቡድን አባላት በቱርክ ኢስታንቡል እየተወያዩ ነው፡፡ በአሜሪካና ቱርክ አደራዳሪነት እየተካሄደ የሚገኘው የሀገራቱ የሰላም ውይይት ከሶስት ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የተደረገ የገጽ ለገጽ ምክክር ነው…

ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል አሉ ፕሬዚዳንት ትራምፕ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከኢራን ጋር የኒውክሌር ስምምነት ላይ ለመድረስ ተቃርበናል ሲሉ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ጉዳዩን አስመልክተው በሰጡት መግለጫ ÷ ኢራን ዩናይትድ ስቴትስ ያቀረበቸውን የኒውክሌር ድርድር ነጥብ በአዎንታ…

አሜሪካ ከሶርያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማደስ እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ በሶርያ ላይ ተጥሎ የቆየውን ማዕቀብ እንደምታነሳና ግንኙነቷን ለማደስ እንደምትፈልግ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታወቁ፡፡ በመካከለኛው ምስራቅ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ የሚገኙት ፕሬዚዳንቱ፤ ከሶርያ ፕሬዚዳንት አሕመድ አልሻራ ጋር በሳዑዲ…

ቻይና እና ብራዚል የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ንግግርን እንደሚደግፉ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቻይና እና ብራዚል የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ንግግርን እንደሚደግፉ አስታውቀዋል። የሩሲያ እና ዩክሬን የሰላም ንግግር በመጪው ሐሙስ በቱርክ ኢስታንቡል ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል። የቻይናው ፕሬዚዳንት ዢ ጂንፒንግ እና የብራዚሉ አቻቸው ሉላ ዳ…

የኩርዱ ታጣቂ ቡድን የሰላም አማራጭን ተቀበለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኩርዱ ታጣቂ ቡድን (ፒኬኬ) ከአራት አስርት ዓመታት የትጥቅ ትግል በኋላ ወደ ሰላማዊ ትግል ለመምጣት መወሰኑን አስታወቀ፡፡ ቡድኑ ውሳኔውን ያስተላለፈው በፈረንጆቹ 2025 ከግንቦት 5 እስከ 7 ባደረገው ኮንግረስ ነው። ፒኬኬ ለ40 ዓመታት…

የአፍሪካ ህብረት ሰላም እና ደህንነትን ለማረጋገጥ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት በአህጉሪቷ ሰላምና ደህንነትን ለማረጋገጥ በርካታ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን እያከነወነ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር መሃሙድ አሊ ዩሱፍ ባለፉት አምስት ወራት ህብረቱ ያከናወናቸውን ስራዎች እንዲሁም…