Browsing Category
Uncategorized
በሲዳማ ክልል የሕዳሴ ግድብ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋንጫ ገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
በመድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል፡፡
አቶ ደስታ÷…
1 ሚሊየን በላይ ሴቶችና ወጣቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሄፈር ኢንተርናሽናል ከተሰኘ ድርጅት ጋር በትብብር መስራት የሚያስችለውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል እና የሄፈር ኢንተርናሽናል ም/ፕሬዚዳንት አደሱዋ ኢፊዲ…
ዶላር አባዛለሁ በሚል ከአንዲት ግለሰብ 175 ሺህ ዶላር የወሰደው ተከሳሽ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዶላር አባዛልሻለሁ በሚል አንዲት ግለሰብን በማታለል 175 ሺህ የአሜሪካ ዶላር የወሰደው ግለሰብ በ11 ዓመት እስራት ተቀጣ፡፡
ወንጀሉ የተፈፀመው ከሕዳር እስከ የካቲት ወር 2014 ዓ.ም ባሉት ጊዜያት ውስጥ በተለያዩ ቀናት በየካ ክፍለ ከተማ…
የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ደህንነቱ ተጠብቆ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮ-ጅቡቲ ትራንስፖርት ፍሰት ሠላማዊና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲከናወን በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የአፋር ክልል ትራንስፖርትና መንገድ ልማት ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው ምክትል ሃላፊ አቶ ሁሴን ቦልኮ እንደገለጹት÷ የሀገሪቱን ቁልፍ…
ኢትዮጵያና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማሳደግ ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 16፣ 2016፣ (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ኧርቪን ማሲንጋ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷ ኢትዮጵያ እና አሜሪካ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማሳደግ በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡…
በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ ዞኖች የልማት ሥራዎች ጉብኝት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በምዕራብ ሸዋ፣ ምስራቅ ሐረርጌ፣ በአርሲ፣ ምስራቅ ባሌ፣ ምዕራብ አርሲ እና ሌሎች ዞኖች የልማት ሥራዎች እየተጎበኙ ነው፡፡
በጉብኝት መርሐ ግብሩ ባለሃብቶች፣ ምሁራን፣ የሃይማኖት አባቶች፣ አባገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የሀገር…
ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር ምንድን ነው?
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትኩረት የማጣትና ከፍተኛ ያለመረጋጋት ችግር (Attention deficit hyperactivity disorder) በህክምናው አጠራር "ኤዲኤችዲ" በስሜት የተሞላ ያልተለመደ በከፍተኛ ደረጃ የመቁነጥነጥና ትኩረት የማጣት ባህሪያትን የሚያስከትል የአእምሮ…
በሥራ ፈጠራ ላይ ያተኮረው “የእንቆጳ” ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ ፈጠራ፣ ቴክኖሎጂና ኢኖቬሽን ላይ ትኩረት ያደረገው "የእንቆጳ" ጉባዔ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ እየተካሄደ ነው።
በጉባኤው መክፈቻ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ ንጉሱ ጥላሁንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ…
ለልጆችዎ ሊነግሯቸው የሚገቡ የእግረኛ መንገድ አጠቃቀሞች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው በጀት አመት በ10 ሺህ ተሽከርካሪዎች በአማካይ 28 በመቶ አደጋ እንደደረሰ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡
በዚህም በአመዛኙ ከ5 እስከ 29 አመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ዜጎች በዚሁ አደጋ ህይወታቸውን…