Browsing Category
Uncategorized
የሶማሌ ክልል በአምራች ኢንዱስትሪ የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየሰራሁ ነው አለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል አምራች ኢንዱስትሪ ዘርፎች የተሰማሩ ባለሀብቶችን ለመደገፍ እየተሰራ መሆኑን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ዑስማን ገለጹ ።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሲቲ…
በአዳማ ከተማ በአፈር መደርመስ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት አለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ለሕንፃ ግንባታ ጉድጓድ በመቆፈር ላይ በነበሩ ሰራተኞች ላይ አፈር ተደርምሶ የሁለት ሰራተኞች ህይወት ማለፉን የከተማው ዋና ፖሊስ መምሪያ አስታውቋል፡፡
በመምሪያው የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ኢንስፔክተር ወርቅነሽ ገልሜቻ እንደገለጹት÷አደጋው…
የብልጽግና ፓርቲ የ9 ወር የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሦስት ቀናት የሚቆየው የብልጽግና ፓርቲ የዘጠኝ ወር የሥራ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ ዛሬ መካሄድ ጀምሯል፡፡
የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን ጨምሮ የዋና ጽሕፈት ቤቱ የዘርፍ ኃላፊዎች እና የክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት…
በኮሪደር ልማት የተነሳው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ የመልሶ ግንባታ ሥራ ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኮሪደር ልማት ምክንያት ተነስቶ የነበረው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን ሕንጻ በአዲስ መልክ የመልሶ ግንባታ ሥራ መጀመሩን ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ፡፡
በግንባታው ማስጀመሪያም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ-ክርስቲያን…
በአማራ ክልል የኮሌራ በሽታን ለመቆጣጠር እየተሠራ መሆኑ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የተከሰተውን የኮሌራ በሽታ ለመቆጣጠር እየሠራ መሆኑን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል፡፡
ከሚያዚያ ወር 2016 ዓ.ም ጀምሮ የኮሌራ በሽታ በአማራ ክልል በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር ባቲ ወረዳ በሦስት ቀበሌዎች…
አምባሳደር ታዬ ከአንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር ታዬ አፅቀስላሴ ከተመድ ዋና ጸሃፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ የሱዳን ልዩ መልዕክተኛ ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም÷በሱዳን ያለውን ግጭት ለመፍታት በሱዳናውያን የሚመራና በአፍሪካ የተደገፈ የሰላም ሒደት…
አቶ አህመድ ሽዴ 20ኛውን የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መሩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ቀንድ ኢኒሼቲቭ ሊቀ መንበር የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ ስብሰባ ጎን ለጎን 20ኛውን የምስራቅ አፍሪካ ኢኒሼቲቭ የሚኒስትሮች ስብሰባ መርተዋል፡፡
በዋሽንግተን…
የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ ይገኛል-አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል በግብርናው ዘርፍ ላይ በትኩረት እየሰራ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡
አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷"የግብርናውን ዘርፍ ሙሉ በሙሉ ለማሻገር ካስቀመጥነው ግብ አንፃር ዘላቂነት፣ ብዛት፣…
የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ ሊከፍት ነው
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ዋና መስሪያ ቤቱን በአዲስ አበባ መክፈት የሚያስችል ስምምነት ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር ተፈራርሟል፡፡
ስምምነቱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ እና የአፍሪካ ቦክስ ኮንፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት …