Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ የመቐለ ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 20 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ በመቐለ የሚገኘውን የፓርቲውን ዋና ጽህፈት ቤት በይፋ ሥራ አስጀመረ። በትግራይ ክልል ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በነጻነት የሚንቀሳቀሱበት ምቹ ሁኔታ መፈጠሩም ተገልጿል። የትግራይ ብልጽግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት…

የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ ከኮሪያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 19 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ኮሚሽነር ሌሊሴ ነሜ በኢትዮጵያ ከኮሪያ አምባሳደር ካንግ ሲኦኪ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው በኢትዮጵያ ያሉ የኮሪያ ባለሃብቶችን ማቆየት በሚቻልበት አግባብ ላይ መወያየታቸውን በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት ፅሁፍ…

ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ አገግመዋል

አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 17 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ተጨማሪ 533 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 670 ሰዎች ከቫይረሱ ማገገማቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። በኢትዮጵያ 12 ሺህ 241 ሰዎች ቫይረሱ ያለባቸው ሰዎች ሲሆን ከዚህ ውስጥ 236 ሰዎች በጽኑ ሕክምና ክፍል ክትትል…

በመቐለ ከተማ በተደረገ ብርበራ የጥፋት ቡድኑ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ዴፖ ተይዟል

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 23 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመቐለ ከተማ የጥፋት ሃይሉን አባላትና የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ለማዋል የቤት ለቤት ፍተሻ ተጀምሯል፡፡ በዚህም በከተማው የጥፋት ቡድኑ የጦር መሳሪያ ማከማቻ ዴፖ በብርበራ በሰራዊቱ ተይዟል፡፡ በወቅቱም ሶስት ኮንቴነር ጠመንጃ፣…

ሰራዊቱ አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ ነው – የአክሱም ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 16 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አክሱም ከተማ በመግባቱ አካባቢው እየተረጋጋ መሆኑን የከተማዋ ነዋሪዎች ተናገሩ። ነዋሪዎቹ በከተማዋ የተቋረጠው መብራትና ሌሎች አገልግሎቶች በአፋጣኝ እንዲጀመሩላቸው ጠይቀዋል። የሀገር መከላከያ ሰራዊት አክሱም ከተማን…

289 ኢትዮጵያውያን ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 14 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 289 ኢትዮጵያውያን ዜጎች በዛሬው እለት ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ፡፡ ከተመላሾቹ መካከል 90ዎቹ ጨቅላ እና ታዳጊ ህጻናት መሆናቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡ ኢትዮጵያውያኑ መንግስት ከሳዑዲ…

በደምቢዶሎ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቄለም ወለጋ ዞን ደምቢዶሎ ከተማ የሀገር መከላከያ ሰራዊት የህግ ማስከበር ተልዕኮን የሚደግፍ ሰልፍ ተካሄደ፡፡ በዛሬው ዕለት በተካሄደው ሰልፍ ላይ የህወሓት የጥፋት ቡድን በኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ ላይ የፈፀመውን ክህደት አውግዘዋል፡፡…

መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ድርድር አይቀመጥም – አቶ ደመቀ መኮንን

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት ከህወሓት ወንጀለኞች ጋር ለድርድር እንደማይቀመጥ የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ። አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አን ሊንዴ ጋር በስልክ ተወያይተዋል።…

እስራኤል የበረሃ አንበጣ ለመከላከል 27 ድሮኖች ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ህዳር 2፣ 2013 (ኤፍቢሲ) የእስራኤል መንግስት የበረሃ አንበጣ ለመከላከል የሚያግዙ 27 ድሮኖች ድጋፍ ማድረጉን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ እንደገለጸው ከድሮኖቹ በተጨማሪ ሁለት ጄኔሬተሮችንም ለግሰዋል፡፡ የግብርና ሚኒስትር አቶ…