Browsing Category
Uncategorized
አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩሲያ የኢፌዴሪ ባለ ሙሉ ሥልጣን አምባሳደር አለማየሁ ተገኑ ከሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ መምሪያ ምክትል ዳይሬክተር ቶዶ ጆርጂ ቭላዲሚሮቪች ጋር ተወያዩ።
ውይይቱ በዋናነት የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታ እና የሁለቱን ሃገራት የሁለትዮሽ…
የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ ከቱርክ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አደም ፋራህ በኢትዮጵያ ከቱርክ አምባሳደር ያፓራክ አለፐ ጋር ተወያዩ፡፡
አቶ አደም ፋራህ መንግስት በትግራይ ክልል ስላካሄደው የሕግ ማስከበር ዘመቻ ለአምባሳደር ያፓራክ አለፐ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡…
441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ ሲገኝባቸው 47 ሰዎች ደግሞ አገግመዋል
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 4670 የላቦራቶሪ ምርመራ 441 ሰዎች ኮሮናቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኢትዮጵያ በአጠቃላይ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች 127 ሺህ 227 ደርሷል።
በትናንትናው ዕለት 47 ሰዎች…
ማኅበሩ የአስቸኳይ ጊዜ ምላሽ እና መልሶ ማቋቋም የገቢ ማሰባሰቢያ እርዳታ ጥሪ አቀረበ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 28 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር የፀጥታ ችግር፣ የጎርፍ መጥለቅለቅ፣ የአንበጣ መንጋ ፣ ኮቪድ 19 እና ሌሎችም ሰው ሰራሽ እና የተፈጥሮ አደጋዎች የተከሰቱባቸውን ስፍራዎች ለማቋቋም የሰብዓዊ ድጋፍ ለማሰባሰብ ጥሪ አቀረበ፡፡
የኢትዮጵያ ቀይ…
የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲቪል፣ የፖለቲካ እና ለመብት ጥሰት ተጋላጭ የሆኑ የህብረተሰብ ክፍሎች መብት ላይ ውይይት ማካሄዱን ጠቅላይ አቃቤ ህግ አስታወቀ፡፡
ውይይቱ በዋናነት ትኩረቱን ያደረገው የሶስተኛውን ብሔራዊ የሰብዓዊ መብት የድርጊት መርሃ ግብር ረቂቅ ሰነድ ላይ…
ለጊቤ ወንዝ – ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 27 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የትራፊክ ፍሰትን በማስተናገድና በአገልግሎት ብዛት ለጉዳት የተዳረገው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ ከባድ ጥገና እየተደረገለት ነው።
167 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የጊቤ ወንዝ - ጅማ መንገድ በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን በጅማ…
በመኖሪያ ቤታቸው የጦር መሳሪያ ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ተፈቀደ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ በመኖሪያ ቤታቸው በርካታ የጦር መሳሪያዎች ተገኝቶባቸዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች ላይ ለዐቃቤ ህግ ክስ የመመስረቻ የ15 ቀን ጊዜ ፈቀደ።
ክስ መመስረቻ ጊዜ የተጠየቀባቸው ተጠርጣሪዎች ደፋር ተሰማ እና ገብረመስቀል ወልደምህረት…
ቦርዱ የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከልና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አደረገ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቀጣይ በሚደረገው 6ኛ ሃገራዊ የምርጫ ሂደት ወቅት የኮቪድ-19 ስርጭትን ለመከላከል እና ለመቆጣጠር ባወጣው መመሪያ ላይ የሕዝብ አስተያየት ለመቀበል ጥሪ አድርጓል።
የመመሪያው ዋና ዓላማ በምርጫ ሂደት ወቅት…
“የምክንያታዊ ወጣት መድረክ” በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 24 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) "የምክንያታዊ ወጣት መድረክ" በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በአዲስ አበባ ተካሄደ።
በኦሮሞ ባህል ማዕከል እየተካሄደ በሚገኘው በዚሁ መድረክ ከኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካበቢዎች የተውጣጡ ከ300 በላይ ወጣቶች ተሳትፈውበታል።
መድረኩ "የሀገረ…
በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ
አዲስ አበባ ፣ ታህሳስ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአራተኛው ሳምንት የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪሚየር ሊግ አዳማ ከተማ ከሲዳማ ቡና ጋር ያለምንም ጎል አቻ ተለያዩ።
ረፋድ ላይ በተካሄደ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ባህር ዳር ከተማን 1 ለ 0 ማሸነፉ ይታወሳል፡፡
ፕሪሚየር ሊጉን ቅዱስ…