Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ እጩዎች የሚኖራቸው ቅደም ተከተል በሎተሪ ዕጣ ይወሰናል- ቦርዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በድምፅ መስጫ ወረቀት ላይ እጩዎች የሚኖራቸው ቅደም ተከተል በሎተሪ ዕጣ እንደሚወሰን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ ። ይህም የድምጽ አሰጣጥ ሂደትን ግልጽነት እና ፍትሐዊነት ለመጨመር እንደሚያስችል ታምኖበታል። ሂደቱ ሁለት ደረጃዎች…

ባይደን በሜክሲኮ የሚገኙ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞች ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅዱ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕሬዚዳንት ጆ ባይደን አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ጥገኝነት ጠያቂ ስደተኞችን ወደ አሜሪካ እንዲገቡ ሊፈቅድ ነው፡፡ የአዲሱ ፕሬዚዳንት አስተዳደር በሜክሲኮ የሚገኙ ስደተኞችን ጉዳይ በማየት ወደ አሜሪካ የማስገባት ሂደት…

የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ምቹ እድሎች ለዓለም የማስተዋወቂያ መድረክ በይፋ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 25 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ራይዚንግ ኢትዮጵያ በሚል ዘመቻ በበይነ መረብ በይፋ የተጀመረው የኢትዮጵያን የኢንቨስትመንት ምቹ እድሎች ለዓለም የማስተዋወቂያ መድረክ በማዕድን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ ወይዘሮ ስመኝ ውቤ እና በኢንቨስትመንት ኮሚሽነሯ ወይዘሮ ለሌሲ ነሜ በይፋ…

281 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 15፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 281 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ወደ ሃገር ቤት የተመለሱት ዜጎች ሁሉም ወጣት ወንዶች ናቸው። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው…

በምዕራብ ጉጂ የአባያ ወረዳ ፖሊስ 278 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ ተያዘ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 13 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን የአባያ ወረዳ ፖሊስ በተሽከርካሪ ተጭኖ ወደ ሞያሌ ሲጓጓዝ የነበረ 278 ኪሎ ግራም የሚመዝን አደንዛዥ እጽ መያዙን አስታወቀ። የወረዳው ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ሻምበል ደረሰ ለኢዜአ እንዳሉት፤ አደንዛዥ እጹ የተያዘው ከሀዋሳ…

በ’ገበታ ለሀገር’ ለመሳተፍ በስምንተኛ ዙር ገንዘብ ገቢ ላደረጉ ተቋማት ምስጋና ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 12 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት በ'ገበታ ለሀገር' ለመሳተፍ ገንዘብ ገቢ ያደረጉና ደረሰኝ በመላክ ላሳወቁ ተቋማት ምስጋናውን አቀረበ፡፡ በዚህ መሰረት ጋምቤላ ክልል - 11 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር ሐረሪ ክልል - 5 ሚሊየን ብር ሶማሌ…