Browsing Category
Uncategorized
ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።
በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብና…
ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን ጥሪ ቀረበ – የሃይማኖት መሪዎች
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ምዕመኑ የትንሳኤ በዓልን ሲያከበር በሰላም ዕጦት ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉ ወገኖችን በማሰብና በመደገፍ እንዲሆን የሃይማኖት መሪዎች ጥሪ አቀረቡ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ፓትሪያርክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ…
በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት እየተካሄ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 15፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴራል ድጎማ በጀት ክፍፍል ቀመር ላይ የተደረገውን ጥናት፤ ልዩ ዓላማ ያለው የድጎማ በጀት የሚከፋፈልበትን የአሰራር ስርዓት ላይ ውይይት እየተካሄ ይገኛል።
የፌዴሬሽን ምክር ቤት የተሰጠውን ሕገ መንገስታዊ ተልዕኮ በብቃት ለመዋጣት በጥናት ላይ…
የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር 57ኛውን ዓመታዊ ጉባኤ እያካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ሀኪሞች ማህበር ዓመታዊ ጉባኤውን ዛሬ ማካሄድ ጀምሯል፡፡
ለሁለት ቀን በሚቆየው ዓመታዊ ጉባኤ የተለያዩ ርዕሰ ጉዳዮች ተነስተው ለውይይት እንደሚቀርቡ ተገልጿል፡፡
የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ የኢትዮጵያ ህክምና ባለሙያዎች…
በአዲስ አበባ ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል በመፈፀም የተጠረጠሩ 70 ግለሰቦች በቀጥጥር ስር ዋሉ
በአዲስ አበባ በተደራጀ ሁኔታው አቅደው ከባድ የዘረፋና የግድያ ወንጀል ፈፅመዋል ያላቸውን 70 እንዲሁም በዘረፋ ወንጀል ላይ የተገኙ 34 ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ፖሊስ አስታወቀ።
የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አዲስ አበባ ከተማን ከማንኛውም የፀጥታ ስጋት የፀዳች ለማድረግ ከአዲስ አበባ…
ሁለት የኢትዮጵያ የቮሊቦል ክለቦች የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ አቀኑ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ በቮሊቦል የአፍሪካ ክለቦች ሻምፒዮና ለመሳተፍ ወደ ቱኒዚያ ማቅናታቸውን ስፖርት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
ብሄራዊ አልኮል እና ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ የክለቦች ሻምፒዮና ሲሳተፉ በሴቶች ለመጀመሪያ ጊዜ ነው፡፡…
301 ዜጎች ከሳዑዲ ዓረቢያ ተመለሱyhuyu
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 301 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ሪያድ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል።
በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የቆንስላ ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ጄኔራል ተወካይ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለተመላሾቹ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ወቅታዊ፣ትኩስ…
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ በትንሹ መናኸሪያ የእሳት አደጋ ደረሰ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ አውቶቢስተራ አካባቢ በተለምዶ ትንሹ መናኸርያ ተብሎ በሚጠራው የአውቶቡስ መናኸሪያ ላይ የእሳት አደጋ ደርሷል።
ዛሬ ከሰዓት በኋላ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአጭር ርቀት መስመሮችን የትራንስፖርት…
በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ከ292 ሺህ በላይ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት መስጠት ተጀመረ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 26 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል እድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለሆኑ ህጻናት የልጅነት ልምሻ መከላከያ ክትባት ዛሬ መስጠት ተጀመረ።
በክልሉ ጤና ቢሮ የህጻናት ክትባት ንኡስ ስራ ሂደት አስተባባሪ አቶ አወል ጉደሌ ፤ ክትባቱ በሁሉም የክልሉ ወረዳዎች ውስጥ…
ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል-ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 22፣ 2013 (ኤፍቢሲ) ተስፋ የቆረጠው ኦነግ ሸኔ ህዝብ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት ፈፅሟል ሲል የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።
ለመገናኛ ብዙሃን መግለጫ የሰጡት ኮሚሽነር ጄኔራል አራርሳ መርዳሳ፤ በምዕራብ ወለጋ ዞን ባቦ ጋምቤል ወረዳ ቦኔ ቀበሌ ትናትና ምሽት 3 ሰአት…