Browsing Category
Uncategorized
ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 21 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ከ6 ነጥብ 6 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያላቸው ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ፡፡
ቢሮው ድጋፍ ያደረገው በአጣዬ እና በመተከል ዞን ከቤት ንብረታቸው ለተፈናቀሉ እና ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች ነው፡፡
ቢሮው ድጋፍ…
በጥሎ ማለፉ ቤልጂየም ከፖርቹጋል እንዲሁም ጀርመን ከእንግሊዝ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ተፋላሚዎች ተለይተዋል፡፡
የውድድሩ የምድብ ጨዋታዎች ትናንት ምሽት ሲጠናቀቁ፥ ፈረንሳይ፣ ፖርቹጋል እና ጀርመን ከተደለደሉበት ምድብ ተያይዘው ጥሎ ማለፉን ተቀላቅለዋል፡፡
በምሽቱ ጨዋታ ፈረንሳይ ከፖርቹጋል እንዲሁም…
6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 15 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)6ኛው ሃገራዊ ምርጫ በሰላም መጠናቀቁን የሰሜን ሸዋ ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ።
የመምሪያው ተወካይ ሃላፊ ኮማንደር ብዙነህ አጎናፍር ÷ምርጫው ያለምንም የፀጥታ ችግር ተጠናቋል ብለዋል።
ይህም በቂ የቅድመ ዝግጅት ስራ በመሰራቱ ነው ብለዋል…
የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ)የሥራ ዕድል ፈጠራን ከአረንጓዴ ልማት ጋር በማስተሳሰር በሁለት ወገን የሚጠቅም ለውጥ ማምጣት የሚቻልበት መንገድ ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮነን ገለጹ፡፡
የሥራ ዕድል ፈጠራ የ2013 ዓ.ም…
በጅማ ከተማ በ12 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ከተማን የመጠጥ ውሃ ችግር መፍታት የሚያስችል በ12 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡
የጅማ ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ ኢንተርፕራይዝ የከተማውን የመጠጥ ውሃ ችግር ለመፍታት…
አቶ ደመቀ ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ይ ጋር በስልክ ተዋያዩ፡፡
በዚህ ወቅትም ሚኒስትሮቹ የየሀገራቱን ሉዓላዊነት ለማክበርና ትብብር ለማስጠቅ ያላቸውን የሁለትዮሽ…
በምስራቅ ሐረርጌ በ11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ119 ሰዎች ህይወት አልፏል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ሐረርጌ ዞን ባለፉት 11 ወራት በደረሰ የትራፊክ አደጋ 119 ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
የኮሚሽኑ የኮሙዩኒኬሽንና ሚዲያ ዲቪዥን ኃላፊ ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ በተለይ ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የወሎን ሰላም ለመጠበቅ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ ነው ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) - የሀይማኖት መቻቻል ተምሳሌት የሆነችውን ወሎ ሠላሟን ለማደፍረስ የሚሞክሩ ሀይሎችን ነቅቶ ለመጠበቅ የሀይማኖት ተቋማት ሚና የጎላ መሆኑ ተገለፀ፡፡
የደቡብ ወሎ ዞን የሀይማኖት ተቋማት ፎረም ውይይት ባካሄደበት ወቅት፣…
የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ
አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል የፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ።
በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና…
ምርጫውን ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) 6ተኛውን ሀገራዊ ምርጫ ለማደናቀፍ በህቡዕ ተደራጅተው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖችን እኩይ ሴራ ማክሸፉን የደህንነትና ፀጥታ የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ።
በተለያዩ የውጭ ሀገራት በሚኖሩ አንድ አንድ ጽንፈኛ የዳያስፖራ አባላት የፋይናንስ፣የሃሳብና…