Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

አትሌት ጉዬ አዶላ በበርሊን ማራቶን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) አትሌት ጉዬ አዶላ በጀርመን በተካሄደው የቢኤምደብልዩ በርሊን ማራቶን አንደኛ በመግባት አሸንፏል። 2:05:44 የገባበት ሰዓት ሲሆን ኬንያዊው አትሌት ቤትዌል ዬጎን ሁለተኛ፣ በውድድሩ ተጠባቂ የነበረው አትሌት…

ዲፕሎማትነት የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎትና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፤ መስከረም 11፤ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ዲፕሎማትነት በከባድ ሁኔታ ውስጥም ሆኖ የአገር ብሔራዊ ጥቅምን ማስጠበቅ የሚያስችል ክህሎት እና እውቀት የሚጠይቅ ተልዕኮ ነው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቷ የውጭ ጉዳይ ዋናው መስሪያ ቤት…

በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊት ድጋፍ አደረጉ

አዲስ አበባ ፣መስከረም 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የሚኖሩ የአማራ ባለሃብቶች ለመከላከያ ሰራዊትእና ለክልል ልዩ ሃይሎች ድጋፍ አደረጉ። ባለሃብቶቹ 1ነጥብ 4 ሚሊየን በላይ ዋጋ የሚያወጡ 40 ሰንጋዎችን ነው በማይጠብሪ ግንባር የሽብር ቡድኑን እየተፋለመ ለሚገኘው…

ሽልማቱ የኔ አይደለም የመላው ኢትዮጵያውያን ነው- ክቡር ዶ/ር ኦባንግ ሜቶ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ  ለሰብዓዊ መብት ተሟጋች ኦባንግ ሜቶ የክቡር ዶክተሬት ሰጥቷል፡፡ በእውቅና ስነ-ስርዓቱ ላይ የተገኙት  ኦባንግ  ሜቶ ሽልማቱ ከጎኔ አብረውኝ ለነበሩ እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ነው ብለዋል። ኢትዮጵያ የብዙ ብሄር…

አልማ በቀጣይ በአቅም ግንባታና የተፈናቀሉ ወገኖችን መልሶ ማቋቋም ላይ እንደሚሰራ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ልማት ማህበር በ2014 ዓ.ም ከተሰማራበት የዘላቂ ማህበራዊ ልማት ጎን ለጎን አቅም ግንባታና ለተፈናቀሉ ወገኖች መልሶ ማቋቋም ተግባር ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሰራ አስታወቀ፡፡ ልማት ማህበሩ ስትራቴጅያዊ የለውጥ ዕቅዱ በበርካታ…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር በስልክ ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 17 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከአዲሱ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ናፍታሊ ቤኔት ጋር በስልክ ተወያዩ። በውይይታቸውም በሁለትዮሽና በባለብዙ ወገን ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው አስፍረዋል። ከዚህ ባለፈም የሁለቱን…

በሀረር የበጎ አድራጎት ስራ ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 12፣ 2013 (ፈ ቢ ሲ) የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስቴር በሀረሪ ክልል ለሚገኙ አቅመ ደካሞችና አረጋውያን የምግብና የአልባሳት ድጋፍ አደረገ። በከተማና ገጠር ለሚገኙ ዘጠኙ ወረዳዎች የተለገሰውን ድጋፍ የከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚኒስትሯ ኢኒጅኒየር አይሻ መሐመድ…

የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት ሰራተኞች በአለታ ወንዶ የችግኝ ተከላ አካሄዱ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 1 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት አመራሮችና ሰራተኞች በሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት አለታ ወንዶ ወረዳ ኢትዮጵያን እናልብስ መርሀግብር የችግኝ ተከላ አካሄዱ። መርሃ ግብሩ ከክልሉ፣ ከወረዳውና ከከተማው ሀላፊዎችና ማህበረሰብ ጋር በመሆን…

ኢትዮጵያና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ የመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 21 ፡ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና አልጄሪያ በተለያዩ መስኮች በጋራ ለመስራት ፍላጎት እንዳላቸው ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከአልጀሪያው ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራምታኔ ላማምራ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚህ ወቅትም…

ከ58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሳለፍነው ሳምንት 58 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተይዘዋል፡፡ የኮንትሮባድ ዕቃዎቹ ከሀገር ሊወጡ እና ወደ ሃገር ሊገቡ ሲሉ የተያዙ መሆናቸው ነው የተገለጸው፡፡ ዕቃዎቹ የገቢ ኮንትሮባንድ 54 ሚሊየን 20…