Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…

81ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን ይኖርበታል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል…

በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁከትና ብጥብጥ በግንባር ቀደምትነት የተሳተፉ 76 ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ። 1 ሺህ 443ኛ የኢድ አልፈጥር በዓል በአዲስ አበባ በሰፊ ፕሮግራም ታጅቦ በሰላማዊ ሁኔታ…

በአፋር ክልል በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ ለክልሉ የጤና ተቋማትና ባለሙያዎች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ ግብር ተካሄደ፡፡ ዛሬ በተካሄደው የምስጋና መርሐ ግብር ÷ በክልሉ በህልውና ዘመቻ ወቅት በብቃት እና በታታሪነት ለተሳተፉ ለክልሉ…

በአምነስቲ ኢንተርናሽናል እና በሂዩማን ራይትስ ዎች የጋራ ሪፖርት ላይ የኢትዮጵያ መንግስት አቋም

የኢትዮጵያ መንግስት አምነስቲ ኢንተርናሽናል እና ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጡትና በወልቃይት ላይ ትኩረቱን ያደረገውን ሪፖርት ይዘት በጥንቃቄ እየመረመረ ይገኛል። ሪፖርቱ በሰብአዊ መብት ላይ የሚነሱ ከባድ ጥሰቶች ከሚባሉት በተጨማሪ በሀገሪቱ ውስጥ የተከሰቱትንና በጥንቃቄ መታየት…

የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈጸሚያ ስትራቴጂ ላይ ከምሁራን ጋር ውይይት ተደረገ፡፡ ከ15 ዩኒቨርሲቲዎች የተውጣጡ የሰላም፣ የፌደራሊዝም እና የግጭት አስተዳደር ምሁራን በኢትዮጵያ የሰላም ፖሊሲና ማስፈፀሚያ ስትራቴጂ ላይ በአዲስ…

ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ግምት ያለው የኮንትሮባንድ እቃ መያዙን በኢትዮጵያ ጉሙሩክ ኮሚሽን የአዋሽ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት አስታወቀ። በጽህፈት ቤቱ የኮንትሮባንድ መከላከል ቡድን መሪ ኢንስፔክተር አለሙ…

ምክር ቤቱ ነገ በሚያካሂደው አስቸኳይ ስብሰባ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ላይ ይወያያል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤት ጉዳዮች አማካሪ ኮሚቴ በአራት አጀንዳዎች ላይ ከተወያየ በኋላ አጀንዳዎቹ ነገ በሚካሄደው የም/ቤቱ አስቸኳይ ጉባዔ እንዲቀርብ ወስኗል። የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ጨምሮ፣ የመንገድ ትራንስፖርት ረቂቅ አዋጅን፣…

ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደጋገፋለን – ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  ሃይማኖቶች የመንግስትን ድንበር ሳያልፉ፤ መንግስትም የእምነቶችን ድንበር ሳይሻገር ተቋማዊ በሆነ መልኩ እንደሚደጋገፉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አስታወቁ። ከንቲባ አዳነች አቤቤ…

የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባሕር ዳር ገብተዋል። ርእሰ መሥተዳድሩ በባሕር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች አቀባበል…