Browsing Category
Uncategorized
በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል ፈጥሯል- የዓለም ምግብ ፕሮግራም
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ መንግስት የተላለፈው ሰብዓዊነትን ማዕከል ያደረገ የግጭት ማቆም ውሳኔ በትግራይ ክልል ሰብዓዊ ድጋፍን ተደራሽ ለማድረግ ትልቅ ዕድል መፍጠሩን የዓለም ምግብ ፕሮግራም ገለጸ።
የዓለም ምግብ ፕሮግራም ዋና…
በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ ያሉ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሕዝብን ጥያቄ ለመመለስ እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራትን ማጠናከር እንደሚገባ የክልሉ ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ።
የሐረሪ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት በክልሉ…
አዲስ ወግ “ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ” በሚል ርዕስ ዛሬና ነገ ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የሚዘጋጀው አዲስ ወግ "ከጽንፎች መካከል ወርቃማውን አማካይ ፍለጋ" በሚል ርዕስ ዛሬ እና ነገ ይካሄዳል።
አዲስ ወግ በወር አንድ ጉዳይ፣ በየሩብ ዓመቱ ደግሞ ዐብይ ጉዳይ በመምዘዝ እየተዘጋጀ የሚገኝ የውይይት መድረክ…
በሕገወጥ ደላሎች ከሀገር ለመውጣት ሞክረዋል የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች ተያዙ
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አስተዳደር በሕገ ወጥ ደላሎች ከሀገር ሊወጡ ነበር የተባሉ ከ100 በላይ ሰዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ።
በከተማ አስተዳደሩ የ3ኛ ፖሊስ ጣቢያ አዛዥ ኮማንደር ደሳለኝ አበራ እንደገለጹት ህገወጥ የሰው…
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብጽ አቻውን 2 ለባዶ አሸነፈ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ ምሽት በተካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የግብፅ አቻውን 2 ለባዶ አሸንፏል፡፡
ለኢትዮጵያን ብሔራዊ ቡድን ሁለቱን ጎሎች ዳዋ ሁቴሳ በ21 ደቂቃ እና ሽመልስ በቀለ በ40ኛው ደቂቃ አስቆጥረዋል፡፡…
ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ።
ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
ማህበሩ የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር በትኩረት ሊሰራ ይገባል ተባለ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ሴቶች ማህበር የሴቶችን ሁለንተናዊ ጥቅም ለማስከበር የሚያደርገውን ጥረት ማጠናከር እንደሚገባው የአማራ ክልል ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ፋንቱ ተስፋዬ አሳሰቡ።
ማህበሩ ”ሀገር የሚሻገረው በሴቶች ሁለንተናዊ ተሳትፎና ተጠቃሚነት…
“በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የፓርላማ አባላት ሚና የላቀ ነው”- አፈ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢኮኖሚ ዘርፍ የሚታይ ለውጥ ለማምጣት የምክር ቤት አባላት ሚና የላቀ መሆኑን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉ ጉባዔ ታገሠ ጫፎ ተናገሩ።
አፈ-ጉባዔው የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከፍተኛ አመራሮች እና አባላት የ10 ዓመቱን የልማት…
በአማራ ክልል የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ ነው – የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ላለፉት ሶስት ሳምንታት የተከናወነው ሕግ የማስከበር ሥራ የጠላትን ቅስም የሰበረ መሆኑን የክልሉ መንግስት ኮሙኒኬሽን አስታወቀ፡፡
የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮሙኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ዛሬ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
81ኛውን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን አለበት – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዘንድሮን የአርበኞች መታሰቢያ ቀን ስናከብር የድሉን ትሩፋቶች በማጉላትና ለትውልድ በማስተላለፍ መሆን ይኖርበታል ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለጸ፡፡
የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት 81ኛውን የኢትዮጵያ አርበኞች የድል…