Browsing Category
Uncategorized
የመዲናዋ ገቢዎች ቢሮ አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ በተያዘው በጀት ዓመት አማራጭ የግብር ክፍያ ስርዓት ተግባራዊ ማድረጉን አስታወቀ።
የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሉጌታ ተፈራ እንደገለጹት÷ የበጀት አመቱ የግብር መክፈያ ጊዜ ከሐምሌ 1 ቀን 2014 ዓ.ም…
ዱሬሳ ሹቢሳ ባህር ዳር ከነማን ተቀላቀለ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው ዕለት በይፋ የዝውውር ገበያውን የተቀላቀለው ባህር ዳር ከተማ የመስመር አጥቂውን ዱሬሳ ሹቢሳን በሁለት ዓመት ውል ማስፈረሙን አስታውቋል፡፡
ከአዳማ ወጣት ቡድን የተገኘው ዱሬሳ ሹቢሳ ያለፈውን እና የተጠናቀቀውን የውድድር ዓመት በሰበታ…
በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በቦሎኛ ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 4፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርናው ዘርፍ ለአፍሪካ ልማት አጋዥ የሆኑ ቴክኖሎጂዎች የልምድ ልውውጥ የሚደረግበት ኤግዚቢሽን በጣሊያን ቦሎኛ ሊካሄድ መሆኑን በኢትዮጵያ የጣሊያን ኤምባሲ አስታወቋል።
በአዲስ አበባ የጣሊያን ኢምባሲ የንግድ ማስታወቂያ ክፍል ዳይሬክተር ሪካርዶ…
በአዲስ አበባ ከተማ በ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለ25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ ይወጣባቸዋል
አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በ3ኛው ዙር የ40/60 እና 20/80 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ዕጣ 25 ሺህ 491 ቤቶች ነገ ዕጣ እንደሚወጣባቸው ተገለጸ።
በዕጣ አወጣጥ ሥነ ስርአት ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መግለጫ…
ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ትስስር ታጠናክራለች-አምባሳደር ነቢል ማህዲ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከደቡብ ሱዳን ጋር ያላትን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ይበልጥ እንደምታጠናክር በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማህዲ ገለጹ።
አምባሳደሩ 11ኛውን የደቡብ ሱዳን የነጻነት ቀን አስመልክተው መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
አምባሳደሩ…
በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የሚሰጡ የቆንስላ አገልግሎቶች የሀገራቱን ህዝቦች ወዳጅነት ማዕከል ማድረግ አለባቸው – አምባሳደር ብርቱካን አያኖ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ በኢትዮጵያ ከአሜሪካ ኤምባሲ ጉዳይ ፈጻሚ አምባሳደር ትሬሲ አን ጃኮብሰን ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የአሜሪካ ኤምባሲ ለዜጎች የሚሰጡትን አገልግሎት ቀልጣፋ…
አስቸጋሪ ፈተናዎችን በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት እንቀጥላለን – አቶ መለሰ ዓለሙ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አስቸጋሪ ፈተናዎችን ሁሉ ከህዝባችን ጋር በጋራ በመሻገር ዘላቂ ሰላምን እና ልማት ለማረጋገጥ የምናደርገውን ጥረት አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ከተማ ብልጽግና ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለስ ዓለሙ ገለጹ ፡፡
በንፋስ ስልክ ላፍቶ…
የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ተሽከርካሪዎች መቀለ ገቡ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ የህክምና ቁሳቁስ የጫኑ ተሽከርካሪዎች መቀለ መግባታቸውን በኢትዮጵያ የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ አስታወቀ፡፡
የህክምና ቁሳቁሶችን ጨምሮ የጤፍ ዘር እንዲሁም መሰረታዊ የቤት ቁሳቁሶችን ያካተተ ሰብዓዊ እርዳታ የጫኑ ተሽከርካሪዎች ዛሬ…
የአዲስ አበባ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው ዙር የአዲስ አበባ ከተማ አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተጀመረ።
የኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ አገኘው ተሻገር፣ የአዲስ አበባ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚንስቴር ኤርጎጌ ተስፋዬ የአዲስ አበባ…
ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰው በማገት ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት ፅኑ እስራት እንዲቀጣ ተወሰነበት፡፡
ተከሳሹ አቶ መክት ጠጋ የሚባል ሲሆን ፥ ክሱ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ ታህሳስ 7 ቀን 2014 ዓ.ም በግምት ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት አካባቢ በሶሮቃ…