Browsing Category
Uncategorized
የአረንጓዴ አሻራ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ ሆኗል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ለአራት ተከታታይ ዓመታት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የአረንጓዴ አሻራ ዘመቻ በሀገሪቱ አረንጓዴ ባህልን በመፍጠር ስኬታማ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአራት ዓመታቱ የአረንጓዴ አሻራ…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ብሔራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ስራ ላይ እንዲውል ወሰነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 11ኛ መደበኛ ስብሰባ ሁለት ውሳኔዎችን አሳልፏል።
ምክር ቤቱ በብሄራዊ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን ረቀቂ ፖሊሲ ላይ ባደረገው ውይይት፥ ዓለም አቀፍ እና ቀጠናዊ የንግድ ትስስር ለአንድ አገር…
አሜሪካ በታይዋን አቅራቢያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ እንደምታደርግ አስታወቀች
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የባህር ኃይል መርከቦች እና አውሮፕላኖች በሚቀጥሉት ሁለት ሳምንታት ውስጥ የታይዋን ባህርን እንደሚያልፉ ዋይትሀውስ አስታውቃል።
በአካባቢው የቻይና ወታደራዊ ልምምዶችን ያወገዙት የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ጆን ከርቢ…
የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር እና ተጠሪ ተቋማት የ2014 ዓ.ም የእቅድ አፈፃፀምና የ2015 ዓ.ም እቅድ ውይይት እየተደረገ ይገኛል፡፡
ተጠሪነታቸው ለግብርና ሚኒስቴር የሆኑ ዘጠኝ ተቋማት በውይይቱ የእቅድ ክንውናቸው እና የ2014 በጀት ዓመት የስራ…
በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው ድጋፍ ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር በኦሮሚያ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ9 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ግምት ያለው የአይነት ድጋፍ አስረክቧል፡፡
የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ወ/ሮ አለሚቱ ኡመድ በድጋፍ ርክክቡ ላይ ባደረጉት…
ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና ፍፃሜ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይሳተፋሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽትና ሌሊት ላይ በሚካሄዱ የማጣሪያና የፍፃሜ ውድድሮ ኢትዮጵያውያን አትሌቶቸቸ ይሳተፋሉ፡፡
ምሽት 12 ሰዓት ከ5 ላይ በሚካሄድ የወንዶች 800 ሜትር ማጣሪያ ውድድር÷ ኤርሚያስ ግርማ እና መርሲሞይ ካሳሁን…
በ2015 በጀት ዓመት ለ16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመደበ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 በጀት ዓመት 16 አዳዲስ የመስኖ ፕሮጀክቶች እንደሚጀመሩ እና ለፕሮጀክቶች ማስጀመሪያ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት መመደቡን የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ለሚኒስቴሩ ለ2015 በጀት ዓመት 15 ነጥብ 16 ቢሊየን ብር…
የበጋ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያን ከውስብስብ ችግር የሚያወጣና የሚታደግ የልማት ስራ ነው- ምሁራን
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የበጋ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያን ከውስብስብ ችግር የሚያወጣና የሚታደግ የልማት ስራ መሆኑን የዘርፉ ምሁራን ገለጹ።
የግብርና ምርምር ባለሙያ ዶክተር ኤርሚያ አባተ ÷ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት ኢትዮጵያ…
የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የፕሬዚደንትና የስራ አስፈጻሚ አባላት ምርጫ
https://www.youtube.com/watch?v=yRS0_so1FYk
የጤና ሚኒስቴር የኮቪድ የህክምና ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን የሚሊኒየም አዳራሽ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ መለሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስቴር ላለፉት ሁለት ዓመታት የኮቪድ የህክምና እና የድንገተኛ ምላሽ ማዕከል ሆኖ ሲያገለግል የቆየውን አዲስ ፓርክ /የሚሊኒየም አዳራሽ/ ከምስጋና ጋር ለባለቤቱ ለሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ አስረከበ።
የጤና ሚኒሰቴር ሚኒስትር ዶከተር ሊያ…