Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በሶማሌ ክልል በሰብል ለመሸፈን በታቀደው እቅድ መሰረት አበረታች ውጤት እየተመዘገበ  ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮ በጀት አመት በአጠቃላይ በክልሉ  847 ሺህ ሄክታር መሬት በሰብል ለመሸፈን በታቀደው እቅድ አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑ ተገለፀ። በሶማሌ ክልል ምክትል ርእሰ መስተዳደር  ኢብራሂም ኡስማን የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራር ልዑክ…

ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሃሰተኛ ገንዘብ እና ሌሎች ሰነዶችን እያተመ ሲያሰራጭ የነበረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር መዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ ከዚህ ቀደም በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ሶስት ግለሰቦች 396 ሀሰተኛ ባለ…

አሸባሪው ህወሓት በፈጸመው የከባድ መሳሪያ ጥቃት 5 የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በዋግኽምራ ብሔረሰብ አስተዳደር አበርገሌ ወረዳ በፈጸመው በከባድ መሳሪያ የታገዘ ጥቃት አምስት የአንድ ቤተሰብ አባላት ሕይወት አለፈ፡፡ ከአምስቱ ሰዎች በተጨማሪ በአንድ ሰው ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል፤ በርካታ ቤቶችም…

የአየር ንብረት ለውጥ ከፍተኛ ቀውስ እያስከተለ መሆኑን ተመድ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ የሚከሰቱ አደጋዎች በዓለም ላይ ዘርፈ ብዙ ቀውስ እያስከተሉ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ገለጸ፡፡ ዓለም አቀፉ የሚቲዮሮሎጂ ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው ሪፖርት÷ በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ ዓለም ላይ በቀን…

የዘመን መለወጫ በዓልን ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የሚከበረውን የዘመን መለወጫ በዓል ምክንያት በማድረግ 21 ጊዜ መድፍ ይተኮሳል። ነገ ከማለዳው 12፡00 ሰዓት ላይ 21 ጊዜ መድፍ እንደሚተኮስ የመከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል። ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-…

ሜድሮክ በ50 ቢሊየን ብር ለሚገነባው ግዙፍ ዘመናዊ መንደር የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሜድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በመቻሬ ሜዳ በ50 ቢሊየን ብር በ250 ሺህ ካሬ ሜትር መሬት ላይ ለሚያስገነባው ግዙፍ ዘመናዊ የአሙዲ መንደር የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የመሰረተ ድንጋዩን…

በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይገባል – አቶ አወል አርባ  

አዲስ አበባ ፣ ጳጉሜን 5 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲሱ ዓመት ለኢትዮጵያ የሚገባትን አገልግሎት ለመስጠት ዝግጁ መሆን ይኖርብናል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ ገለጹ፡፡ አቶ አወል አርባ ለአዲሱ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉ ሲሆን÷አዲሱ አመት የሰላም…

የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ማድረግ ባንኮች ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል- አቤ ሳኖ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንኩን ዘርፍ ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት የማድረግ ውሳኔ የኢትዮጵያ ባንኮች በትብብር ብቁ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ዕድል ይፈጥል ሲሉ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ተናገሩ፡፡ የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ13ኛ መደበኛ ስብሰባው የባንክ ዘርፍን…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትሽብር ቡድን የሰላም አማራጭን እንዲቀበል ተገቢውን ጫና እንዲያሳድር የሶማሌ ክልላዊ መንግስት ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ የህወሓት የሽብር ቡድን የጀመረውን ጦርነት አቁሞ በኢትዮጵያ መንግስት የቀረበውን የሰላም አማራጭ እንዲቀበል ተገቢውን ጫና እንዲያሳድር የሶማሌ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጥሪ አቀረበ።   ወቅታዊ አገራዊ ሁኔታን…

አገልግሎቱ በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የተሳሳቱ መረጃዎችን የሚለቁ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 18፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ላይ የተሳሳቱ መረጃዎችን በመልቀቅ ተማሪዎች የስነ ልቦና ጫና እንዲደርስባቸው የሚያደርጉ አካላት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳሰበ፡፡ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ…