Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

አቶ ደመቀ መኮንን እና የሶማሊያውን ጠ/ሚ ሃምዛ አብዲን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሃምዛ አብዲና የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ የጣና ፎረም ተሳታፊዎች ባህር ዳር ከተማ ገብተዋል፡፡ 10ኛው የጣና ፎረም ጉባኤ በአፍሪካ የሰላም፣ ጸጥታ እና ደህንነት…

የአማራ ክልል ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ለ1497ኛው የመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላላፈ። የመውሊድ በዓል በእስልምና ዕምነት ተከታዮቾ ዘንድ ተከበረ። በዓሉን አስመልክቶ የክልሉ መንግስት ባወጣው መግለጫ፥ "የመውሊድ በዓልን ስናከብር በክልሉ…

የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ህብረት ስራ ባንክ ለመጀመሪያ ዙር የቆጠቡ ደንበኞቹን ተሸላሚ አድረገ። ለውብ ህይወት ይቆጥቡ በሚል ለዘጠኝ ወራት የቆጠቡ ደንበኞቹን ነው ባንኩ በዛሬው እለት ተሸላሚ ያደረገው። ባንኩ ከ350 ብር በላይ የቆጠቡ የባንኩ ደንበኞች…

የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአምራች ኢንተርፕራይዞችን የማምረት አቅም ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ገለጸ፡፡   የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የባለድርሻ አካላት የምክክር መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…

የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 201 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች የመስቀል በዓል በሰላም መጠናቀቁን የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ኮሙኒኬሽን ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ ግዛቸው ሙሉነህ እንደገለጹት÷ በክልሉ ሁሉም አካባቢዎች ከዋዜማው ጀምሮ የተከበረው የመስቀል በዓል በሰላም…

የመስቀል ደመራ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ መስቀልን መሰረት ባደረጉ ዝማሬዎች፣ የወንጌል ስብከት እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች በመስቀል አደባባይ  እየተከበረ ይገኛል፡፡ በደመራ ሥነ ስርዓቱ የሃይማኖት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ የስንዴ ምርታማነት በአማራ ክልል በውጤታማ ሂደት ላይ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን እና በሰሜን ሸዋ ዞን የስንዴ ምርታማነት በጎ ጅምር ላይ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት…

የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል ሃይማኖታዊ ትውፊቱን በጠበቀ መልኩ እንዲከበር ሁሉም የበኩሉን እንዲወጣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ጥሪ አቅርባለች። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ዋና…

የአፍሪካ ልማት ባንክ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ መሪዎች የሕጻናት መቀንጨርን ችግር ለማስወገድ ፖለቲካዊ ድጋፍ እንዲሰጡ የአፍሪካ ልማት ባንክ ፕሬዚዳንት አኪንውሚ አዴሲና ጥሪ አቀረቡ፡፡ በኒውዮርክ እየተካሄደ ካለው 77ኛው የተመድ ጠቅላላ ጉባዔ ጎን ለጎን የኢትዮጵያ መንግስትና…