Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ሶማሊያ አልሸባብን በማዳከም ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበበ፣ ሕዳር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አልሸባብን በማዳከም እና በማጥፋት ረገድ የኢትዮጵያ ሠላም አስከባሪ ሃይል አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ሲሉ የሶማሊያ ብሔራዊ ሠራዊት የ43ኛ ብርጌድ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አሊ መሃመድ ገለጹ፡፡ ጄኔራል አሊ መሀመድ ከኢትዮጵያ 7ኛ ሞተራይዝድ…

በመዲናዋ ለቀጣይ ሶሰት ወራት የሚቆይ የፅዳት ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ “ከተማዬን አፀዳለሁ፤ ፅዳትን ባህል አደርጋለሁ” በሚል መሪ ቃል ለቀጣይ 3 ወራት የሚቆይ  የፅዳት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ተካሄደ። በምክትል ከንቲባ ማእረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ ንቅናቄውን…

“አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ ተደረገ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቢሲኒያ ባንክ “አሚን አዋርድ” የተሰኘ የሥራ ፈጠራ ውድድር ይፋ አደረገ። ውድድሩ በአቢሲኒያ ባንክ ከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎት በኩል የተዘጋጀ ሲሆን የማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ተከናውኗል። የመነሻ ፋይናንስ ላጡ የስራ ሀሳብ ላላቸው…

በአዲስ አበባ በሚካሄደው አህጉር አቀፍ የወጣቶች ጉባኤ ላይ የሚሳተፉ እንግዶች እየገቡ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለእንግዶቹ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የስራ ሃላፊዎች እና ሚኒስትሮች ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በመገኘት አቀባበል አድርገውላቸዋል። የተለያዩ የአፍሪካ ገገራት ልዑካን ፣ ወጣቶች እና የቀድሞ ፓን አፍሪካኒዝም አቀንቃኝ ቤተሰቦች በጉባኤው…

ኢትዮጵያ ለሀገር በቀል የባህል መድሃኒቶች በጤና ስትራቴጂዋ ትኩረት እንደሰጠች የጤና ሚኒስትሯ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ ሕክምና በኢትዮጵያ ብቻ ሳይሆን በአለም ዓቀፍ ደረጃ ለዘመናዊ ሕክምና መሰረት ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልፀዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በየም ልዩ ወረዳ በቦር ተራራ ዓመታዊ የባህል መድሐኒት ለቀማ ተካሂዷል፡፡ ዶክታር…

ተመድ ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን ማሻሻያ እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ለ21ኛው ክፍለ ዘመን የሚመጥን የተሻሻለ፣ ብቁ እና ሊተገበር የሚችል ማሻሻያዎችን እንዲያደርግ ኢትዮጵያ ጥሪ አቀረበች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትናንት የተከበረውን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ቀን አስመልክቶ…

የመከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያየ መርሐ ግብር እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት ቀን በተለያየ መርሐ ግብር እየተከበረ ነው። “የእሳት ቀለበት የህግ ማስከበር ዘመቻ ንፍቀ መዋዕል” በሚል ርዕስ የተጻፈ መጽሐፍ ዛሬ እየተመረቀ ነው። መጽሐፉ በዋና አዘጋጅ፣ በአዘጋጅና በረዳት አዘጋጅነት የተጻፈ 360…

አቶ ኡሞድ ኡጁሉ በመንገሺ ወረዳ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎበኙ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉን ጨምሮ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች በማጃንግ ዞን መንገሺ ወረዳ በሙከራ ደረጃ እየለማ የሚገኝ የስንዴ ማሳን ጎብኝተዋል፡፡   በመርሐ ግብሩ የተሳተፉት ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ÷…

በግብርናው ዘርፍ እየተሰሩ ያሉ ስራዎች ለተጀመረው የብልጽግ ጉዞ መሳካት ጠቋሚ ናቸው – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራልና የክልል ህግ አውጪ አካላት በጅማ ዞን ሸቤ ወረዳ በሩዝ ምርት የለማ ማሳን እየጎበኙ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የተሳተፉት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈጉባኤ አቶ ታገሰ ጫፎ÷ የስንዴ ልማት ጨምሮ በተለያዩ አካባቢዎች በግብርናው ዘርፍ…