Browsing Category
Uncategorized
ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነ ሙያ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት አገልግሎት ስር የሚገኘው ብሔራዊ የመረጃና ደኅንነት ዩኒቨርሲቲ ኮሌጅ በመረጃ ኪነሙያ ዘርፍ ያሰለጠናቸውን ባለሙያዎች ዛሬ አስመረቀ፡፡
የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል አቶ ታዜር…
ከድጎማ ስርዓቱ አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ነው
አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነዳጅ ድጎማ ስርዓቱ አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ በሚንቀሳቀሱ አሽከርካሪዎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ሚኒስቴሩ እንዳለው የነዳጅ ድጎማ ስርዓቱ ከሚፈቅደው አሠራር ውጭ በሆነ መንገድ ለመጠቀም…
አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባኤ አገኘሁ ተሻገር በኢትዮጵያ ከሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተርኪሂን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በኢትዮጵያና ሩሲያ መካከል በተለያዩ ዘርፎች ያለውን አዎንታዊ ትብብር አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑን በውይይታቸው ወቅት…
36ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን ያደርጋል ተባለ
አዲስ አበባ ፣ ጥር 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካ ሀገራት የነፃ ገበያ ትግበራ ማፋጠን ላይ ትኩረቱን እንደሚያደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።
የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጉባኤውን ለማካሄድ የተደረጉ ዝግጅቶችን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል።…
የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት ምክክር ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ጥር 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአደጋ ስጋት ቅነሳና አካታች የኢኮኖሚ ዕሴት ማሻሻያ ፕሮጀክትን ወደ ሥራ ለማስገባት የግብርና ሚኒስቴር፣ አጋር የልማት ድርጅቶች እና ባለድርሻ አካላት ተወያዩ፡፡
በግብርና ሚኒስቴር የእንስሳትና ዓሳ ሀብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ፍቅሩ ረጋሳ…
በሦስት የእሳት አደጋዎች 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወደመ
አዲስ አበባ፣ ጥር 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ እና አካባቢዋ በተከሰቱ ሦስት የእሳት አደጋዎች 6 ነጥብ 2 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት መውደሙን የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡
በሦስቱም አደጋዎች በሰው ላይ ጉዳት አለመድረሱ እና ከ900…
የተለያዩ ክልሎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎች መንግስታት ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ለበዓሉ ባስተላለፈው መልዕክት ÷ የጥምቀት በዓል ከኃይማኖታዊ ይዘቱ ባሻገር ማኅበራዊ ግንኙነትን…
አቶ አሻድሊ ሀሰን ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች ከተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን “በሠላም በልማትና በዲሞክራሲያዊ ሥርዓት ግንባታ የወጣቶች ሚና” በሚል ርዕስ ከክልሉ የተለያዩ ወረዳዎች የተውጣጡ ወጣቶች ጋር ተወያዩ፡፡
አቶ አሻድሊ በውይይቱ ላይ እንደገለጹት÷ በክልሉ…
አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው ተሾሙ
አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አድርገው ሾሙ፡፡
አምባሳደር ምሥጋኑ አረጋ ከጥር 02 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ ሆነው መሾማቸውን ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ያገኘነው መረጃ…
የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ ተጠናቀቀ
አዲስ አበባ ፣ ታኅሣሥ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዳማ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ 1ኛ መደበኛ ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተጠናቋል፡፡
ጉባዔው “ለኢትዮጵያና አፍሪካዊ ብልጽግና የሚተጋ ወጣት” በሚል መሪ ቃል ነው ከታህሳስ 21 እስከ 25ቀን 2015 ዓ.ም…