Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

በአማራ ክልል ለመጪው ክረምት ከ19 ሚሊየን በላይ የቡናና ፍራፍሬ ችግኞች እየተዘጋጁ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በመጪው ክረምት የሚተከሉ ከ19 ሚሊየን በላይ የቡናና ፍራፍሬ ችግኞች እየተዘጋጁ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።   በቢሮው የአትክልትና ፍራፍሬ ባለሙያ አቶ ግርማ በቀለ እንደገለጹት÷ቢሮው አርሶ አደሩን ከሰብል…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝና ጋምቤላ ክልሎች በማዕድን ዘርፍ ንግድ ላይ ከፍተኛ አሻጥር መኖሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ እና ጋምቤላ  ክልሎች የማዕድን ዘርፍ ልማት ላይ የንግድ አሻጥር ከፍተኛ ችግር እየፈጠረ እንደሚገኝ ተገልጿል። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ማዕድን ቢሮ ኃላፊ አቶ ካሚል አህመድ ÷ ክልሉ ባለፈው ዓመት 2 ሺህ 300 ኪሎ ግራም ወርቅ…

በመዲናዋ የኑሮ ውድነትና የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኑሮ ውድነትና የዋጋ አለመረጋጋት እንዲሁም የትራንስፖርት አቅርቦት ችግርን ለመፍታት በትኩረት እየሠራ መሆኑን አስታውቋል፡፡   የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በወቅታዊ ሁኔዎች ዙሪያ መግለጫ…

‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የንግድ ተቋም ‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ በኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ እና ሌሎች የፋይናንስ መስኮች ላይ እንዲሰማራ ጥሪ ቀረበ፡፡ ‘ካፒታል ኢኩዊሊብረም’ የኢነርጂ መሰረተ ልማትን ጨምሮ በዘላቂ የፋይናንስ ዘርፎች ላይ የሚሰራ የንግድ ተቋም…

የዓድዋ ድል የቅኝ አልገዛም ባይነት፣ የባርነትና የጭቆና ጠል እንቅስቃሴ  ውጤት ነው – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል የቅኝ አልገዛም ባይነት፣ የባርነት እና የጭቆና ጠል እንቅስቃሴ ውጤት ነው ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ÷ የ127ኛው የዓድዋ ድል በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 20፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባ በአራት ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ፡፡   ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል፡-   1. ምክር ቤቱ በቅድሚያ…

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የተሻሻሉ አዋጆችንና የዳኞችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 2ኛ የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ ሶስት የተሻሻሉ አዋጆች፣ የዳኞችና የቋሚ ኮሚቴዎችን ሹመት በማጽደቅ ተጠናቋል፡፡ ጉባኤው የክልሉን የ2015 በጀት የግማሽ ዓመት የልማትና የመልካም አስተዳደር፣…

በመዲናዋ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ6 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ መገናኛ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የሥድሥት ሰዎች ሕይወት አለፈ፡፡   ዛሬ ከምሽቱ 1:12 ሰዓት ገደማ መገናኛ አደባባይ ላይ በደረሰ የትራፊክ አደጋ እስካሁን የ6 ሰዎች ህይወት ማለፉን የአዲስ አበባ…

ቦርዱ በወላይታ ዞን ህዝበ ውሳኔ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲካሄድ አዘዘ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በወላይታ ዞን የተደረገው የሕዝበ ውሣኔ ሂደት ሕጋዊነት ለማረጋገጥ አዳጋች ሁኔታ በመፈጠሩ አፈፃፀም ላይ ተጨማሪ ምርመራ እንዲደረገ አዘዘ፡፡ ምርጫ ቦርድ በሒደቱ ቁጥራቸው ጥቂት በማይባል የምርጫ ጣቢያዎች በሕጉ…

ኮሞሮስ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀ መንበርነትን ከሴኔጋል ተረከበች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 11፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኮሞሮስ የ2023 የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበርነትን ከሴኔጋል በይፋ ተረክባለች። 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬ በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ ተጀምሯል። በጉባዔው መክፈቻ መርሐግብር የወቅቱ የሕብረቱ ሊቀ መንበር ሴኔጋል…