Browsing Category
Uncategorized
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል።
በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ዛሬ ማለዳ መካሄድ ጀምሯል።…
የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርክ ባለሀብቶች በኢትዮጵያ የተለያዩ የኢንቨስትመንት መስኮች ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ባርክ ባራን ገለፁ።
5ኛው አግሪ ፋድ እና የምግብ ማሸጊያ ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በአዲስ አበባ ተካሂዷል።
በንግድ…
በሐረሪ የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለልና በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝቡን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለልና በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ፡፡
የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች…
በሐረሪ ክልል በአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች ይተከላሉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል በዘንድሮው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2 ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ችግኞች እንደሚተከሉ የክልሉ የግብርና ልማት ቢሮ አስታውቋል።
የቢሮው ምክትል ሃላፊ ሻሜ አብዲ እንደገለጹት በዘንድሮ ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ከ2…
የግብርና እና ሌሎች ምርቶችን እንደ አዕምሯዊ ንብረት መጠበቅ የሚያስችል ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርናን ጨምሮ ሌሎች ልዩ ልዩ ምርቶች እንደ አዕምሯዊ ንብረት የሚጠበቁበትን የሕግ ማዕቀፍ ማዘጋጀት የሚያስችል ፕሮጀክት ዛሬ ይፋ ሆኗል።
ለሶስት ዓመት የሚተገበረው ፕሮጀክት ወጪ በፈረንሳይ የልማት ኤጀንሲ እንደሚሸፈን ተገልጿል።…
አምባሳደር ምስጋኑ ለፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ገለፃ አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ለፓኪስታን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ገለፃ አደረጉ።
ሚኒስቴር ዴኤታው በሃገራቱ ወቅታዊ ቀጣይ በሆኑ የግንኙት ቁልፍ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ነው ገለፃ ያደረጉት።
በገለፃው ላይ በንግድ እና ቢዝነስ…
በህገ-ወጥ መንገድ የተከማቸ የጨው ምርት ተያዘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በመዲናዋ የዋጋ ንረትን ለማባባስ በህገ-ወጥ መንገድ በከፍተኛ ደረጃ የተከማቸ የጨው ምርት መያዙን የፖሊስ የምርመራ ቡድን አስታውቋል፡፡
በጉዳዩ የተጠረጠረው አቶ ታደለ አበባው ደስታ የተባለ ግለሰብ ሆን ብሎ በጨው ምርት ገበያ ላይ ያልተገባ የዋጋ…
ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ሞትን ድል ነስቷል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለትንሳኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡
ከንቲባ አዳነች በመልዕክታቸው ÷ ክርስቶስ ለሰው ልጆች ሁሉ ያለውን ፍቅር ሊገልፅ የህይወት ዋጋን ከፍሎ ፤ ሞትን ደግሞ ድል…
ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአፍሪካ ልማት ባንክ የግብርና ዘርፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮሰመሪታ ሰዋሰው ከአፍሪካ ልማት ባንክ የግብርና ዘርፍ ዳይሬክተር ፓስካል ሳጊንጋ (ዶ/ር) እና ከሞሮኮ የአፈር ማዳበሪያ አምራች ድርጅት ሊቀመንበር ላህቸን ኢናህሊ ጋር ተወያዩ፡፡
በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ…
ባለፉት ስምንት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ባለፉት ሥምንት ወራት ከ25 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የክልሉ ገቢዎች ቢሮ አስታውቋል፡፡
የቢሮው የግብር ትምህርት እና ኮሙኒኬሽን የሥራ ሂደት ዳይሬክተር አቶ አግማስ ጫኔ እንዳሉት÷ ለመሰብሰብ የታቀደው ገቢ የክልሉን…