Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ለልጆችዎ ሊነግሯቸው የሚገቡ የእግረኛ መንገድ አጠቃቀሞች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው በጀት አመት በ10 ሺህ ተሽከርካሪዎች በአማካይ 28 በመቶ አደጋ እንደደረሰ የመንገድ ደህንነትና መድን ፈንድ አገልግሎት ማስታወቁ ይታወሳል፡፡ በዚህም በአመዛኙ ከ5 እስከ 29 አመት እድሜ ክልል ውስጥ ያሉ ዜጎች በዚሁ አደጋ ህይወታቸውን…

የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መስከረም 20 ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ከመስከረም 20 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ ይከናወናል፡፡ መርሐ ግብሩ ሲጀመር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡ የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ…

አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምራቹን ዜጋ በቴክኒክ፣ በሃሳብና በግብዓት መደገፍ ይገባል ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ። በክልሉ "ከሸማችነት ወደ አምራችነት" በሚል መሪ ሃሳብ የአምራችነት ቀን በተለያዩ መርሐ ግብሮች ተከብሯል። ቀኑ አምራች…

ከ17 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015/16 የመኸር እርሻ ከ17 ነጥብ 3 ሚሊየን ሄክታር በላይ መሬት መታረሱን የግብርና ሚኒስቴር ገለጸ የግብርና ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር መለስ መኮንን ÷ በ2015/16 የመኸር እርሻ እንዲሁም የበልግና የመስኖ የግብርና ሥራን በተመለከተ መግለጫ…

ከአስቸኳይ ጊዜ ጠቅላይ መምሪያ ዕዝ የተሰጠ ወቅታዊ መረጃ ቁጥር – አራት

የአማራ ክልል ጽንፈኛ እና ዘራፊ ቡድኖች ከደቀኑበት የዝርፊያ፣ የወድመትና የመፍረስ አደጋ በመውጣት ወደ ቀደመዉ መደበኛ ሁኔታ እየተመለሰ ይገኛል። በክልሉ አንፃራዊ ሰላም መስፈኑን ተከትሎ የአማራ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፤ 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን፤ 1ኛ አስቸኳይ ጉባዔ በባሕር ዳር ከተማ ተደርጓል።…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ አኔት ዌበር (ዶ/ር) ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ። በውይይታቸውም በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን በሚደረገው ጥረት፣…

ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲን የ12ኛ ክፍል ፈተና ቅድመ ዝግጅት ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 18፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጅግጅጋ ዩኒቨርሲቲ ተገኝተው የ2015 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና የቅድመ ዝግጅትና የተማሪዎች አቀባበል ሁኔታን ተመልክተዋል። ሚኒስትሩ ከሶማሌ ብሔራዊ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር በመሆን ነው…

በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት ላይ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ጫና አሳድሯል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የማዳበሪያ አቅርቦት እጥረት ከመከሰቱ በተጨማሪ በየአካባቢዎቹ የታየው የፍትሃዊ ክፍፍል ችግር ተጨማሪ ጫና ማሳደሩ ተገለጸ፡፡ የክልሉ ግብርና ቢሮ ወቅታዊ የግብርና ስራዎችን አስመልክቶ ባለድርሻ አካላትን ያሳተፈ የምክክር መድረክ…

ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ተሰጣት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እንጅባራ ዩኒቨርሲቲ ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት ሰጥቷል፡፡ ዩኒቨርሲቲው በዛሬው እለት በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ባስመረቀበት ወቅት ነው ለአርቲስት እጅጋየሁ ሽባባው (ጂጂ) የክብር ዶክትሬት የሰጠው፡፡…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 10 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በአንድ ጀምበር የ500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብር ላይ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል። በአንድ ጀምበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ-ግብሩ ዛሬ ማለዳ መካሄድ ጀምሯል።…