Browsing Category
Uncategorized
የእሳት አደጋ መንስዔዎች …
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በየጊዜው የእሳት አደጋ በመኖሪያ እንዲሁም በንግድ ቤቶች ላይ በተለያዩ ምክንያቶች ተከስቶ ጉዳት ሲያደርስ ይስተዋላል፡፡
ባለፉት ሶስት ወራት እንኳ በአዲስ አበባና አካባቢዉ 127 አደጋዎች ያጋጠሙ ሲሆን ከአጋጠሙት አደጋዎች ውስጥ…
የሳንባ ምች በምን ምክንያት ይከሰታል?
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳንባ ምች(ኒሞኒያ) አብዛኛውን ጊዜ በኢንፌክሽን ምክንያት የሚመጣ የሳንባ መቆጣት ነው።
የበሽታው ምክንያት ከቀላል እስከ ከባድ የሚደርስ የሳንባ ኢንፌክሽን ሲሆን÷ ኢንፌክሽኖች በሳንባዎች ውስጥ የሚገኙትን የአየር ከረጢቶች በፈሳሽ ወይም በመግል…
በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ግጭት በማስነሳት የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋ ያደረጉ 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ወለጋ ዞን ጉሊሶ ወረዳ ጋዋ ጋንቃ ቀበሌ ነዋሪዎች እርስ በርስ እንዲጋጩ በማድረግ የሰዎች ሕይወት እንዲጠፋና ዜጎች እንዲፈናቀሉ አድርገዋል የተባሉት 13 ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ።
የቅጣት ውሳኔውን ያስተላለፈው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ…
ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል ገለፀች
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ በሺዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን ተከትሎ ደቡብ ኮሪያ ለዩክሬን የመሳሪያ ድጋፍ ልታደርግ እንደምትችል የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት አስታወቁ፡፡
ፕሬዚዳንቱ ዮን ሱክ ዮኤል በሰጡት መግለጫ÷ ሰሜን ኮሪያ ሩሲያ በዩክሬን ላይ…
ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የምሥራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ባለስልጣን (ኢጋድ) ዋና ጸሐፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ለፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀሥላሴ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ።
ዋና ጸሐፊው በመልዕክታቸው ÷ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ…
በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በ6 ነጥብ 4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ላይ የእንስሳት መኖ እየለማ መሆኑን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በቢሮው የመኖ ልማት ዳይሬክተር አቶ ሽብሩ ሆርዶፋ እንደገለፁት፥ በክልሉ የእንስሳት ሃብት ምርታማነትን ለማሳደግ ለመኖ ልማት…
ኢንስቲትዩቱ የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል አበረከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት የሰው ሰራሽ አስተውሎት አቅም የተላበሱ የተለያዩ የደህንት ካሜራዎችን ለሶማሌ ክልል በድጋፍ አበረከተ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) በርክክቡ ወቅት፤ ድጋፉ ኢንስቲትዩቱ…
መስቀሉ ባስተማረው መሰረት ችግሮችን በሰላም በእኩልነትና በፍቅር መፍታት ይገባል – ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማቲያስ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያን እየተፈታተኑ ያሉ ችግሮችን መስቀሉ ባስተማረው መሰረት በሰላም በእኩልነትና በፍቅር መፍታት እንደሚገባ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት…
የመስቀል በዓል እሴቱን ጠብቆ የሀገር ሃብት ሆኖ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን መወጣት አለበት- የኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል በዓል እሴቱን ጠብቆ የሀገር ሃብት ሆኖ እንዲቀጥል ሁሉም ኃላፊነቱን መወጣት አለበት ሲል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስገነዘቡ።
አገልግሎቱ የመስቀል ደመራ በዓልን አስመልክቶ ባስተላለፈው የእንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት…
ማይንቴክስ የማዕድንና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ በሕዳር ወር ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ማይንቴክስ የማዕድንና የቴክኖሎጂ ኤክስፖ ከሕዳር 14 እስከ 17 ቀን 2017 ዓ.ም በሚሊኒየም አዳራሽ እንደሚካሄድ የማዕድን ሚኒስቴር አስታውቋል።
በኤክስፖው በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች እንደሚሳተፉና ለሁነቱ አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉ…