እስራዔል ለአሜሪካ የኤሌክትሮኒክስና ቺፕሶች ማምረቻ ግንባታ 3 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ልትሰጥ ነው
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የአሜሪካው “ኢንቴል ኮርፖሬሽን” በ25 ቢሊየን ዶላር መዋዕለ-ንዋይ በደቡባዊ የእስራዔል ለሚገነባው የኤሌክትሮኒክስ ቁሶች እና ቺፕሶች ማምረቻ…
ለኢትዮጵያን እድገት በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እድገት ለማፋጠን በቴክኖሎጂ ሽግግር መስክ ያለውን አቅም አሟጦ መጠቀም ወሳኝ መሆኑን የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ…
ቲክ ቶክ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ ከ136 ሚሊዮን በላይ ቪዲዮዎችን ከገፁ ማውረዱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ማህበራዊ ትስስር ገጽ በሩብ ዓመቱ ብቻ የይዘት ፖሊሲውን የጣሱ 136…
በሶፍትዌር ዕክል ምክንያት ከ2 ሚሊየን ለሚልቁ የቴስላ ምርቶች ጥሪ ቀረበ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤለን መስክ አንዱ ኩባንያ የሆነው“ቴስላ አውቶሞቲቭ” በሶፍትዌር ችግር ምክንያት ከ2 ሚሊየን የሚልቁ ተሸከርካሪዎቹን ለማዘመን ጥሪ ማቅረቡ…
ቲክ ቶክ 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው ኢንተርኔት ቴክኖሎጂ ኩባንያ ቤትዳንስ ይዞታ የሆነው ቲክ ቶክ ከዓለም አቀፍ ተጠቃሚዎች 10 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታወቀ፡፡…
ተመራማሪዎች በሰው አንጎል ህብረ-ሕዋስ የሚሰራ ኮምፒውተር ገነቡ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ ሰው አእምሮ በጣም ከፍተኛ እና ውስብስብ የሆነ ምንም ዓይነት ነገር የለም በማለት ከሰው ሰራሽ ኮምፒውተር እንደሚልቅ…
የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ፡፡
ኤክስፖው በዛሬው ዕለት "ፈጠራ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት " በሚል መሪ…
በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አማካኝነት በኢትዮጵያ የተሰራው የመጀመሪያው ላፕቶፕ ኮምፒውተር የደህንነት ችግሮችን የሚቀርፍ…
ቴስላ ሳይበር ትራክ የኤሌክትሪክ መኪና
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኤሎን መስክ ኩባንያ ከሆኑት አንዱ ‘ቴስላ አውቶሞቲቭ’ ቴስላ ሳይበር ትራክ የተሠኘ በቅርፅም ሆነ በዓይነት የተለየ የኤሌክትሪክ መኪና…